À propos de ቴዎቶኮስ
መተግበርያ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።
መተግበርያ (App) ምልዕተ ጸጋ ምልዕተ ክብር ሰለሆነችው ሰዎች ነገር ድህነትን አምነው በምግባር ለመኖር ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በሚያደርጉት ተጋድሎ ውስጥ ረዳት ምርኩዝ ልትሆነን የተሰጠች ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።
የመተግበርያውን ስም ቴዎቶኮስ ብለነዋል። (Θεοτόκος - Theotokos) የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም እናት፣ የአምላክ እናት፣ አምላክን የወለደች (ወላዲተ አምላክ) ማለት ነው።
??
- የእመቤታችን የጽንሰቷና የልደቷ ታሪክ፤
- የእመቤታችን የስሟ ትርጓሜ፤
- እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ መግባቷ፤
- ብስራተ ቅዱስ ገብርኤል፤
- ልደተ ክርስቶስ ወልተ እግዚአብሔር፤
- የእመቤታችንና የልጇ ስደት፤
- የእመቤታችን ምልጃ በቃን ዘገሊላ፤
- የእመቤታችን ዕረፍት፣ ትንሳኤና ዕርገት፤
- የእመቤታችን ምሳሌዎች በመጽሐፍ ቅዱስ፤
በተጨማሪ ምላሽ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች
- እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ተብላ መጠራት የለባትም ብለው ለሚያምኑ ሰዎች፤
- እመቤታችን ከጌታችን ሌላ ልጆች ነበሯት ብለው ለሚያምኑ ሰዎች፤
- በቃና ዘገሊላ አንቺ ሴት፣ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ፣ ጊዜዬ ገና አልደረሰም ስለሚሉት ቃላት፤
- ? በመጠየቅ ለእርስዋ ሊሠጥ የሚገባው ክብርም በዚያ መጠን ነው ብሎው ለሚያምኑ ሰዎች፤
ንባብ !
አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት
Facebook - https://m.facebook.com/ermiyas.abate.94
Page Facebook - https://m.facebook.com/abukelemsiss
Télégramme - http://t.me/abukelemsiss
What's new in the latest 1.0
Informations ቴዎቶኮስ APK
Vieilles versions de ቴዎቶኮስ
ቴዎቶኮስ 1.0
Téléchargement super rapide et sûr via l'application APKPure
Un clic pour installer les fichiers XAPK/APK sur Android!