Our website uses necessary cookies to enable basic functions and optional cookies to help us to enhance your user experience. Learn more about our cookie policy by clicking "Learn More".
Accept All Only Necessary Cookies
Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት 아이콘

2.0.1 by Biniam Asnake Kefale


Dec 20, 2022

Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት 정보

ኢ / ተ / ተ / ቤተክርስትያ ግጥም ተ በ와 (과) 같은

* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ ይቀርባሉ። "

* የወደዷቸውን መዝሙራት ለብቻ ማግኘት ይችላሉ

* አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን ለማግኘት ዝርዝሩ ላይ ወደታች ማድረግ ይችላሉ።

* የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል። ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል።

* የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመደብና በመለያ መፈለግ ይቻላል።

* የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ

* ግጥም ግጥም ግጥም የመዝሙራት በመጻፍና ለእኛ ለእኛ በመላክ ከግምገማ በኋላ በኋላ እንዲለቀቅ ማድረግ ይችላሉ።።

* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቈላላን

* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።

ለወደፊት የታሰቡ

* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት

* ያበረከቷቸውን መዝሙራት ማየት

최신 버전 2.0.1의 새로운 기능

Last updated on Dec 20, 2022

* የተበረከቱ መዝሙራትን ለማረም የሚያችል ገጽ ተጨምሯል።
* መዝሙራትን በቀላሉ ለማበርከት የሚያስችሉ አጋዥ ቃላት (ለምሳሌ [አዝ...] ፪x ፫x ፬x) ተጨምረዋል።
* መዝሙራትን ሲያበረክቱ ዓይነቱ ሲመረጥ የነበረው ብልሽት ተስተካልሏል።

ባለፈው የተስተካከሉና የተጨመሩ
* መዝሙራት ባዶ የሚሆኑት ብልሽት ተስተካክለዋል።
* ከመዝሙራት ግጥም በተጨማሪ ድምጹንና ቪዲዮውን ከዩትዩብ አብረው መመልከት ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
* መዝሙር ማበርከት እንደገና እንዲቻል ተደርጓል።
* መዝሙራትን ለማጋራት አዲስ ምልክት (አይከን) ተጨምሯል።
* የተመረጡ መዝሙራት በትክክል ይታያሉ። ከምርጫም የልብ ምልክቱን በመንካት ማስወገድ ይቻላል።
* ሌሎች ብልሽቶች ተስተካክለዋል።

번역 로드 중...

추가 앱 정보

최신 버전

Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት 업데이트 요청 2.0.1

업로드한 사람

Irsyad Nizam

필요한 Android 버전

Android 5.0+

Available on

Google Play에서 Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት 얻기

더 보기

Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት 스크린 샷

댓글 로드 중 ...
언어
APKPure를 구독하십시오
최고의 Android 게임 및 앱의 초기 릴리스, 뉴스 및 가이드에 액세스하는 첫 번째 사람이 되십시오.
고맙지 만 사양 할게
가입하기
성공적으로 구독!
당신은 이제 APKPure에 가입되었습니다.
APKPure를 구독하십시오
최고의 Android 게임 및 앱의 초기 릴리스, 뉴스 및 가이드에 액세스하는 첫 번째 사람이 되십시오.
고맙지 만 사양 할게
가입하기
성공!
당신은 이제 우리의 뉴스 레터를 구독하고 있습니다.