Al Furqan አል ፉርቃን (pro)

Al Furqan አል ፉርቃን (pro)

sysol tech
Mar 26, 2023
  • 4.1

    Android OS

Al Furqan አል ፉርቃን (pro) সম্পর্কে

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ

ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም; እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል।

የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በዚህ መተግበሪያ ላይ ይግሢ

በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም; ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን।

ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው। እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። আম্মা!!

আরো দেখান

What's new in the latest 1.0.5

Last updated on Mar 26, 2023
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
আরো দেখান

ভিডিও এবং স্ক্রিনশট

  • Al Furqan አል ፉርቃን (pro) পোস্টার
  • Al Furqan አል ፉርቃን (pro) স্ক্রিনশট 1
  • Al Furqan አል ፉርቃን (pro) স্ক্রিনশট 2
  • Al Furqan አል ፉርቃን (pro) স্ক্রিনশট 3
  • Al Furqan አል ፉርቃን (pro) স্ক্রিনশট 4
  • Al Furqan አል ፉርቃን (pro) স্ক্রিনশট 5
  • Al Furqan አል ፉርቃን (pro) স্ক্রিনশট 6
  • Al Furqan አል ፉርቃን (pro) স্ক্রিনশট 7
APKPure আইকন

APKPure অ্যাপের মাধ্যমে অতি দ্রুত এবং নিরাপদ ডাউনলোড করা হচ্ছে

Android-এ XAPK/APK ফাইল ইনস্টল করতে এক-ক্লিক করুন!

ডাউনলোড করুন APKPure
thank icon
আমরা আপনার ব্যবহারকারীর অভিজ্ঞতা বাড়ানোর জন্য এই ওয়েবসাইটে কুকি এবং অন্যান্য প্রযুক্তি ব্যবহার করি।
এই পেজে কোনো লিঙ্কে ক্লিক করে আপনি আমাদের Privacy Policy and কুকি নীতিতে আপনার সম্মতি দিচ্ছেন।
আরো জানুন