የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01
Sobre este የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01
Sherh Usulu nos permite aprender o livro de Aqidah chamado Thirty Be Usaymin sem Net.
ይህ አፕልኬሽን ሸርህ ኡሡሉ ሠላሳ በኡሰይሚን የሚባለውን የተውሒድ ፣ የአቂዳ መማሪያ ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም አቡ ረስላን አደም ኢብኑ ሙሀመድ በ144 ክፍሎች ካስቀራው ደርስ ውስጥ በዚህ አፕ ከደርስ 1-73 ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።
- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም እያንዳንዱ ሙስሊም ማወቅ ግድ የሚለውን ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
- የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍል ከደርስ 74 እስከ መጨረሻው በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ ።
ሸርህ ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል 02
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usulsherhab
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Novidades em 1.0 mais recente
Informações sobre የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 APK
Versões Antigas de የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01
የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 1.0
Alternativa de የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01
Baixar de Forma Rápida e Segura via APKPure App
Um clique para instalar arquivos XAPK/APK no Android!