ጣሃራና ሰላት


1.0 by Ibnu Mas'oud Islamic Center
2018年09月19日

关于ጣሃራና ሰላት

ኢባዳተቀባይነትይኖረውዘንድመሰረትያደረገእንዲሆንይህጣሃራናሰላትለማስተማርየተዘጋጀአፕ::

ሰላትኢባዳእንደመሆኑተቀባይነትይኖረውዘንድመሰረትያደረገመሆንአለበት。 ይህጣሃራናህግጋትንለማስተማርየተዘጋጀአፕሲሆንበመጠንአነስተኛሆኖብዙያቀፈይሆንዘንድጥረትአድርገናል。

最新版本1.0更新日志

Last updated on 2018年09月20日
ጣሃራና ሰላት አፕልኬሽን
ሰላት ኢባዳ እንደመሆኑ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እውቀትን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት። ይህ ጣሃራና ሰላት ህግጋትን ለማስተማር የተዘጋጀ አፕ ሲሆን በመጠን አነስተኛ ሆኖ ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ ይሆን ዘንድ ጥረት አድርገናል። የምናዘጋጃቸው አፖች አላማ ትምህርት ማስተላለፍ ብቻ በመሆኑ ከማስታወቂያ እና ክፍያ ነፃ ናቸው። በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

አፕልኬሽኑ ተደራሽ ይሆን ዘንድ ተጠቅመው ለሌሎች በማስተዋወቅ በኸይር ስራ ይተባበሩ። በእነዚህ አፕልኬሽኖች ዝግጅት ላይ ለተሳተፉ ወንድሞች ምስጋናችንን እያቀረብን አላህ ኢኽላስን እንዲለግሰን እና ስራችንንም እንዲቀበለን እንለምነዋለን!

***** Developer *****

ibnu Mas'oud islamic Center

Addis Ababa

Ethiopia

更多应用信息

最新版本

1.0

上传者

Rahmat

系统要求

Android 4.1+

Available on

更多

下载 APKPure App

可在安卓获取ጣሃራና ሰላት的历史版本

下载

下载 APKPure App

可在安卓获取ጣሃራና ሰላት的历史版本

下载

ጣሃራና ሰላት相关应用

Ibnu Mas'oud Islamic Center 开发者的更多应用

最新发现