Sichere und schnelle APK-Downloads auf APKPure
Mit APKPure können Sie ሱባዔ እና ሥርዓቱ APK einfach und sicher mit Signaturüberprüfung herunterladen.
ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ?
ሱባዔ እና ሥርዓቱ
ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ? የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል !!!
‹‹ ›በሰዋስዋዊ‹ ‹ሰባት› ማለት ነው ፡፡ ሱባዔ በመንፈሳዊ አተረጓጐም አንድ ‹‹‹ ከዚህ ቀን እስከዚህ ቀን በጸሎት ከፈጣሪዬ› ›› ብሎ የሚያቅደው መንፈሳዊ ዕቅድ ነው ፡፡
ሰባት ቍጥር በእስራኤላውያን ዘንድ በሥራም በቃልም የሚገለጥ ፍጹም ቍጥር ነው ፡፡ ለምሳሌ-ፈጣሬ ዓለማት እግዚአብሔር በሰባተኛው ቀን ሥነ ፍጥረትን ከመፍጠር ማረፉ ፣ ለጸሎት የሚተጉ ምእመናን በቀን ያመለክታል ያመለክታል (ያመለክታል. ከዚህ አንጻር አንድ ሰው ለሰባት ቀናት ቢጾም አንድ ሱባዔ ጾመ ይባላል ፡፡ ለዐሥራ አራት ቀን ቢጾም ደግሞ ሁለት ሱባዔ ጾመ እያለ እየጨመረ ይሄዳል ፡፡
የእግዚአብሔር ቸርነት ፣ የእመቤታችን አማላጅነት ፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! አሜን!
ለበለጠ መረጃ http://t.me/theotokosmary
መልካም ንባብ !!!
Ein Klick zur Installation von XAPK/APK-Dateien auf Android!