Our website uses necessary cookies to enable basic functions and optional cookies to help us to enhance your user experience. Learn more about our cookie policy by clicking "Learn More".
Accept All Only Necessary Cookies
Gibre Himamat ግብረ ሕማማት Zeichen

5.2.1 by Goranda Apps


Aug 22, 2024

Über Gibre Himamat ግብረ ሕማማት

መጽሐፈ ግብረ ሕማማት ምስለ ጾመ ጾመ

Gibre Himamat ist ein äthiopisch-orthodoxes Tewahedo-Buch, das in der Karwoche, der letzten Fastenwoche, gelesen wird. Das Buch enthält Lesungen von Palmsonntag, Karfreitag, Gründonnerstag, Gründonnerstag (Spionagemittwoch), Gründonnerstag (Gründonnerstag), Karfreitag (Karfreitag), Karsamstag und Ostern. Das Buch enthält Lesungen aus der Heiligen Bibel, orthodoxe kanonische Bücher, Synaxarium, Wunder Jesu Christi, Wunder der Heiligen Maria, Prophezeiungen, Gebetbücher, Haymanote Abew, Gebet des Bundes, Gedles und weitere äthiopisch-orthodoxe Tewahedo-Kirchenbücher.

Der geheime Zweck dieses Buches ist es, uns daran zu erinnern, dass der Herr uns den Schmerz, den Tod, die ewige Freiheit und Herrlichkeit in seiner Auferstehung gegeben hat und dass er der Gott des Lebens ohne Schmerz und Tod ist, der jeden Tag gelesen und geprobt wird diese heilige Woche

Dementsprechend ist das allgemeine Muster des Gebets und des Dienstes des Gibre Himamat in diesem Buch enthalten, und wir hoffen aufrichtig, dass die Priester und Gemeindemitglieder das Buch halten und ihm folgen können.

መጽሐፈ ግብረ ሕማማት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጌታችንነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ መስቀል የሚዘከርበትና በሰሙነ ሕማማት የሚነበብ ታላቅ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከሥርዓት መጻሕፍት ፣ ከትንቢት ፣ ከድርሳናት ፣ ከተአምራት ፣ ከመዝሙራት ፣ ከተግሣጻት ፣ ከሃይማኖተ አበው ፣ መጽሐፍ ፣ ከመጽሐፈ ከአበው መጻሕፍት የተውጣጡ ትምህርቶችንና የጸሎት ክፍሎችን ዋዜማ ዋዜማ እስከ ትንሣኤ ባሉት

የመሠረቱና ታሪካዊ አመጣጡም ከአባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት ተያይዞ የመጣ ነው። ይኸውም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቶ ለሐዋርያት እየተገለጸ እስከ አርባ ቀን ድረስ መጽሐፈ ኪዳንንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ሲያስተምራቸው ቈይቶ ቈይቶ በአርባ ቀኑም ሐዋርያትን በአንብሮተ እድ ሹሟቸውና ባርኳቸው ባርኳቸው። (ማር ፲፮ ፲ህ። ሉቃ ፳፬ ፤ ፶፩። የሐዋ ፩-፱)

ከዚህም በኋላ ሐዋርያት በኢየሩሳሌም ካሉ ምዕመናን ጋር ጾም መጾምንና ትንሣኤውን ማክበር ጀመሩ። በዚህ ጊዜ በጽርሐ ጽዮን ተሰብስበው በደነገጉት የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ፥ ስለ ሕማማት «ሕማማት ወአንትሙሰ ወግበሩ ተዝካረ ሕማማቲሁእናንተ ግን ጠብቃችሁ የመከራ መስቀሉ መታሰቢያ የሆነውን ሕማማቱን አክብሩ» ሲሉ አዝዘዋል አዝዘዋል (ትእዛዝ ፴፩)

ሆኖም ሐዋርያት ለስብከተ ወንጌል ይፋጠኑ ነበረና እንደ ዛሬው ሁሉ ጊዜውን አልወሰኑትም ነበር። ከሐዋርያት ቀጥለው የተነሱ ሊቃውንትም ቢሆኑ እንደዚሁ በዐተ ጾምን ከጥር ፲፩ ቀን እስከ እስከ ፳፩ ቀን ከጾመ። በኋላ ሰሙነ ሕማማትን ደግሞ ከዐቢይ ጾም ለይተው ከመጋቢት ፳፪ እስከ መጋቢት ፳፰ ቀን በመጾም መጋቢት ፳፱ ቀን ትንሣኤውን ያከብሩ ነበር ነበር ይህ ሥርዓት ሲያያዝ እስከ ድሜጥሮስ ዘመን ዘመን።

ከ፩፻፹፰ እስከ ፪፻፴ ዓ.ም ባሕረ ሊቀ ጳጳስ ድሜጥሮስ በአዘጋጀው ባሕረ (ባሕረ ሐሣብ) ሰሙነ ሕማማት ከዐቢይ ጾም ቀጥታ እንዲሆን እንዲሆን። ቤተ ክርስቲያንም በቀመረ ድሜጥሮስ ዓመታትን በንዑስ ፤ በማዕከላዊና በዐቢይ ቀመር እየቀመረች አጽዋማት የሚገቡበትንና በዓላት የሚውሉበትን ጊዜ ለምዕመናን ለምዕመናን።

ስለሆነም የሰሙነ ሕማማት ሥርዓተ ጸሎትና አገልግሎት ሁኔታ ከቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓተ አምልኮት ጋር የተያያዘ ቢሆንም አሁን ያለውን ሥርዓት የያዘ ግብረ ሕማማት ፤ የተሰኘው መጽሐፍ በሥራ ላይ የዋለው ከጌታ ከጌታ ልደት በኋላ ምዕት ዓመት ነው።

ከ፩ሺ፫፻፵ እስከ ፩ሺ፫፻፹ ዓ.ም የነበሩት የነበሩት አቡነ ሰላማ ብርሃነ ዐዜብ ዐዜብ ከዐረብኛ ወደ እንደተረጎሙት ቀደም ሲል በግእዝ ብቻ ታትሞ በነበረው የግብረ ሕማማት መጽሐፍ ውስጥ ተገልጦአል።

የመጽሐፉ ስያሜም ከጥንተ ስሙ ጀምሮ ግብረ ሕማማት እንደሚባል በመጽሓፉ ውስጥ በብዙ ክፍል ተጠቅሶ ተጠቅሶ። ለዚሁም በቂ የሆነ ምሥጢራዊ ምክንያት እንዳለው እንዳለው።

ምሥጢራዊ ዓላማውም ጌታ በሕማሙ ሕማማችንን ፤ በሞቱ ሞታችንን ፤ በትንሣኤው ዘለዓማዊ ነፃነትንና ክብርን ያጐናጸፈን መሆኑን ከማስገንዘቡም በላይ በባሕርዩ መከራና ሞት የሌለበት ሕያወ ባሕርይ አምላክ በሰሙነ በሰሙነ ሕማማት በየአንዳንዱ ቀን ይነበባል።

በዚህ መሠረት የሰሙነ ሕማማት ጸሎትና አገልግሎት ጠቅላላ ሥርዓት በዚህ መጽሓፈ ግብረ ሕማማት በየክፍሉ ተጽፎ ስለሚገኝ ካህናትም ምዕመናንም መጽሐፉን በመያዝ ሥርዓቱን ለመከታተል ያመቻል የሚል ጽኑእ ተስፋ አለን።

Übersetzung wird geladen...

Zusätzliche APP Informationen

Aktuelle Version

Gibre Himamat ግብረ ሕማማት Update anfordern 5.2.1

Erforderliche Android-Version

5.0

Available on

Erhalt Gibre Himamat ግብረ ሕማማት auf Google Play

Mehr anzeigen

Was ist neu in der neuesten Version 5.2.1

Last updated on Aug 22, 2024

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

Mehr anzeigen

Gibre Himamat ግብረ ሕማማት Screenshots

Kommentar wird geladen...
Abonnieren Sie APKPure
Erhalten Sie als der Erste den Zugang zu Vorabversionen, Neuigkeiten und Anleitungen der besten Android-Spiele und -Apps.
Nein, danke
Anmeldung
Erfolgreich abonniert!
Sie haben jetzt APKPure abonniert.
Abonnieren Sie APKPure
Erhalten Sie als der Erste den Zugang zu Vorabversionen, Neuigkeiten und Anleitungen der besten Android-Spiele und -Apps.
Nein, danke
Anmeldung
Erfolg!
Sie sind jetzt unseren Newsletter abonniert.