ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ

Ermiyas Abate
11/09/2020
  • 5.8 MB

    Tamaño de archivo

  • Android 4.1+

    Android OS

Acerca del ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ

ትውልድ በብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ አዘጋጅተን አቅርበናል ፡፡

የ 20 ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ ሰማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ በ 1875 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰላሌ አውራጃ ፍቼ ከተማ ተወለዱ። ብፁዕ አባታችንም ህዝቡን በግፍ ይገድል እና ቤተ ክርስቲያንን ያቃጥል የነበረው አረመኔው የኢጣሊያ ፋሺስት በመዋጋት ህይወታቸውን በአደባባይ የሰጡ ታላቅ አባት ናቸው ፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ በጥቅምት 12 ቀን 1998 ዓ.ም እኚህን ሰማዕት የቅድስና ማዕረግ በመስጠት ‹‹ አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ ›› ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል። በስማቸውም መቅደስ እንዲታነጽ ፈቅዶ በመጽሐፍ ቅዱስ ትእዛዝ መሠረት (ኢሳ 56 4) ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጻድቁ በተወለዱበት ሥፍራ መታሰቢያ አቁማላቸዋለች።
Mostrar más

Novedades más recientes 1.0

Last updated on 2020-09-11
ትውልድ ሁሉ ለሀገር ክብርና ለነጻነት በተከፈለው የብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ (Mobile App) አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡
ለበለጠ መረጃ https://abukelemsiss.blogspot.com/
Mostrar más

Vídeos y capturas de pantalla

  • ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ Poster
  • ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ captura de pantalla 1
  • ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ captura de pantalla 2
  • ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ captura de pantalla 3

Información de ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ APK

Última Versión
1.0
Categoría
Educación
Android OS
Android 4.1+
Tamaño de archivo
5.8 MB
Desarrollador
Ermiyas Abate
Descargas seguras y rápidas de APK en APKPure
APKPure utiliza verificación de firmas para garantizar descargas de ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ APK libres de virus para ti.

Versiones Antiguas de ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ

APKPure icono

Descarga rápida y segura a través de APKPure App

¡Un clic para instalar archivos XAPK/APK en Android!

Descargar APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies