Alfurqan ET
sysol tech
12/04/2023
Acerca del Alfurqan ET
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ
ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።።
የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በዚህ መተግበሪያ ላይ ይገኛል።
በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም ፤ ፤ ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።።።።።
ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!
Novedades más recientes 1.0.7
Last updated on 2023-04-12
Amharic Quran Translation with Mohammed Ferej Voice, Registration error fixed
Información de Alfurqan ET APK
Última Versión
1.0.7
Categoría
EducaciónAndroid OS
Android 4.1+
Tamaño de archivo
22.9 MB
Desarrollador
sysol techDescargas seguras y rápidas de APK en APKPure
APKPure utiliza verificación de firmas para garantizar descargas de Alfurqan ET APK libres de virus para ti.
Versiones Antiguas de Alfurqan ET
Alfurqan ET 1.0.7
22.9 MB12/04/2023
Alfurqan ET 1.0.6
11.9 MB07/04/2023
Descarga rápida y segura a través de APKPure App
¡Un clic para instalar archivos XAPK/APK en Android!