አል ቁርዐን በአማርኛ
Acerca del አል ቁርዐን በአማርኛ
Utilice la Palabra eterna del Creador, el Corán en Inglés ::
የአማርኛ ቋንቋ ቅዱስ ቁርዐንን በነጻ ወደ ስልክዎ በማውረድ ያንብቡ፤ ቀኑን በተሻለ መንፈስ ለመጀመር ተመራጭ!
በኦንላይን ቁርዐን ሀረጋትን እና ሱረቱን በየትኛውም ጊዜ ውስጥ ማንበብ ያስችሎዎታል::
ቁርዐን የአላህ ቅዱስ ቃል ሲሆን፣ ለነብዩ መሀመድ (ሰዐወ) በመልዐኩ ገብርኤል አማካኝነት የተገለጸለት ነው::
ሙስሊም እንደሚያምነው መሀመድ (ሰዐወ) እስልምናን ለመመለስ የተላከ የመጨረሻው ነብይ ነው::
መሀመድ በህይወት ዘመኑ እስከ ህይወቱ ህልፈት ድረስ ራዕይ ይገለጽለት ነበር::
እርሱም ማንበብ እና መጻፍ የማይችል ስለነበር፣ የቁርዐን ሀረጋትን ለተከታዮቹ በመድገም እነርሱ በማስታወስ ይጽፉ ነበር::
ሙሉ የቁርዐንን ክፍል በዐዕምሮ መያዝ በሙስሊሞች መካከል አሁን ድረስ የሚተገበር ተግባር ነው:: በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች መላውን የቁርዐን ክፍል በዐዕምሯቸው ይዘዋል:: የመጀመሪያው ጽሁፍ የተጻፈው በአረብኛ ሲሆን ምንም አይነት የይዘት ለውጥ አልተደረገበትም::
ዛሬ መላውን የአማርኛ ቁርዐን ትርጓሜ ማንበብ እንድትችሉ አቅርበንላችኋል::
ቁርዐን በተነጣጠለ ሱራ ተብለው በሚጠሩ ምዕራፎች የተደራጀ እና እያንዳንዱ ሱራ ደግሞ ወደ ሀረጋት(አያስ) የተከፋፈለ ነው::
1) አል-ፋቲሐህ, 2) አል-በቀራህ, 3) ሱረቱ አሊ-ዒምራን, 4) ሱረቱ አል-ኒሳእ, 5) ሱረቱ አል-ማኢዳህ, 6) ሱረቱ አል-አንዓም, 7) ሱረቱ አል-አዕራፍ, 8) ሱረቱ አል-አንፋል, 9) ሱረቱ አል-ተውባህ, 10) ሱረቱ ዩኑስ, 11) ሱረቱ ሁድ, 12) ሱረቱ ዩሱፍ, 13) ሱረቱ አል- ረዕድ, 14) ሱረቱ ኢብራሂም, 15) ሱረቱ አል-ሒጅር, 16) ሱረቱ አል-ነሕል, 17) ሱረቱ አል-ኢስራእ, 18) ሱረቱ አል ከህፍ, 19) ሱርቱ መርየም, 20) ሱረቱ ጣሀ, 21) ሱረቱ አል-አንቢያ, 22) ሱረቱ አል-ሐጅ,23) ሱረቱ አል-ሙእሚኑን, 24) ሱረት አል-ኑር, 25) ሱረቱ አል-ፉርቃን, 26) ሱረቱ አልሹዐራ, 27) ሱረቱ አል-ነምል, 28) አልቀሶስ, 29) ሱረቱ አል-ዐንከቡት, 30) ሱረቱ አል-ሩም, 31) ሱረቱ ሉቅማን, 32) ሱረቱ አል-ሰጅዳህ, 33) ሱረቱ አል- አሕዛብ, 34) ሱረቱ ሰበእ, 35) ሱረቱ አል-ፈጢር, 36) ሱረቱ ያሲን, 37) ሱረቱ አልሷፍፋት, 38) ምዕራፍ ሱረቱ ሷድ,39) አል-ዙመር, 40) ሱረቱ አል-ሙእሚን, 41) ሱረቱ ሐ ሚም አል-ሰጅዳህ, 42) ሱረቱ አል-ሹራ, 43) ሱረቱ አል-ዙኽሩፍ,44) ሱረቱ አል-ዱኻን, 45) ሱረቱ አል-ጃሢያህ, 46) ሱረቱ አል-አሕቃፍ, 47) ሱረቱ ሙሐመድ, 48) ሱረቱ አል ፈትሕ49) ሱረቱ አል-ሁጁራት, 50) ሱረቱ ቃፍ, 51) ሱረቱ አል-ዛሪያት, 52) ሱረቱ አል ጡር, 53) ሱረቱ አል-ነጅም, 54) ሱረት አል-ቀመር, 55) ሱረቱ አል ረሕማን, 56) ሱረቱ አል-ዋቂዓህ, 57) ሱረቱ አል-ሐዲድ, 58) ሱረቱ አል-ሙጀድላህ, 59) ሱረቱ አል-ሐሽር, 60) አል-ሙም ተሒናህ, 61) ሱረቱ አል – ሶፍ, 62) ሱረቱ አል- ጁሙዓህ, 63) ሱረቱ አል-ሙናፊቁን, 64) ሱረቱ አልተጋቡን, 65) ሱረቱ አልጦላቅ, 66) አል- ተሕሪም, 67) ሱረቱ አል-ሙልክ, 68) ሱረቱ አል-ቀለም, 69) ሱረቱ አል ሐቃህ, 70) ሱረቱ አል-መዓሪጅ, 71) ኑሕ, 72) አል-ጂን, 73) አል-ሙዘሚል, 74) አል ሙደሢር, 75) አል-ቂያማህ, 76) አል-ደህር, 77) አል ሙርሰላት, 78) አል-ነበእ, 79) አል-ናዚዓት, 80) ዐበሰ, 81) አል-ተክዊር, 82) አል-ኢንፊጣር, 83) አል-ሙጠፍፊን, 84) አል-ኢንሺቃቅ, 85) አል-ቡሩጅ, 86) አል-ጣሪቅ, 87) ሱረቱ አል-አዕላ, 88) አል-ጋሺያህ, 89) አል-ፈጅር
90) አል በለድ, 91) ሱረቱ አል-ሸምስ, 92) ሱረቱ አል-ለይል, 93) ሱረቱ አል ዱሃ, 94) ሱረቱ አል – ኢሻራሕ, 95) ሱረቱ አል-ቲን, 96) ሱረቱ አል-ዐለቅ, 97) ሱረቱ አል-ቀድር, 98) ሱረቱ አል-በይናህ, 99) ሱረቱ አል-ዘልዘላህ, 100) ሱረቱ አል-ዓዲያት, 101) ሱረቱ አል-ቃሪዓህ, 102) ሱረቱ አልተካሡር, 103) ሱረቱ አል-ዐስር, 104) ሲረቱ አል-ሁመዛህ, 105) ሱረቱ አል-ፊል, 106) ሱረቱ አል-ቁረይሽ, 107) ሱረቱ አል-ማዑን, 108) ሱረቱ አል-ከውሠር, 109) ሱረቱ አል-ካፊሩን, 110) ሱረቱ አል-ነስር, 111) ሱረቱ አል-ለሀብ, 112) ሱረቱ አል-ኢኽላስ, 113) ሱረቱ አል-ፈለቅ, 114) ሱረቱ አል-ናስ
Novedades más recientes 2.0
Información de አል ቁርዐን በአማርኛ APK
Versiones Antiguas de አል ቁርዐን በአማርኛ
አል ቁርዐን በአማርኛ 2.0
አል ቁርዐን በአማርኛ 1.0
Descarga rápida y segura a través de APKPure App
¡Un clic para instalar archivos XAPK/APK en Android!