Usar la aplicación APKPure
Obtener Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች versión histórica en Android
Poema amárico ግጥም ጥቅስ ታክሲ ride feres telebirr gitim Ethio
የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች
የሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች
ገጣሚው ማነው?
የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - የእነዚህ የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ናቸው ፤ እገሌ ለማለት አስቸጋሪ ነው። ገጣሚዎቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው። እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
የታክሲ ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ ፤ ከኢንተርኔት በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው። የታክሲ ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት “ብሩክ ኬ”. የተባለ ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት። እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
Una vez descargado, funciona sin conexión.
Califique nuestra aplicación en la tienda de Google Play.
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
PLC de desarrollo de aplicaciones y software OROMNET, Nekemte, Etiopía
Presentado por
Richarssonmedina D Avila
Requisitos
Android 5.0+
Categoría
Reportar
Last updated on 15/11/2023
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች
3.41 by OromNet Software and Application Development
15/11/2023