Acerca del myTelecom
myTelecom servicio pre-pagado por Ethio Telecom que permite šeyidewilu Equilibrar hišebiwotini.
myTelecom የኢትዮ ቴሌኮም የቅድመ ክፍያ ተንቀሳቃሽ ስልክ ተጠቃሚ ለሆኑ በቅጽበት ኢትዮ ቴሌኮም ዘንድ ሳይደውሉ በቀላሉ ቀሪ ሒሳብዎትን ማወቅ ያስችላል። በተጨማሪም የተጠቀሙት ሒሳብ ለምን ለምን እንደዋለ በድምጽ፤ በአጭር መልዕክት፤ እንዲሁም በውሂብ ቦድኖ ያቀርብልዎታል። ከዚህ በተጨማaሪ መደበኛ የሆኑትን አገልግሎቶች፦ ቀሪ ሒሳብ ለመጠየቅ፤ የመልሰው ደውሉልኝ መልዕክት ለመላክ፤ ሒሳብ ወደ ሌላ ተገልጋይ ለመላክ፤ እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶችን በአንድ የጣት መጫን ማግኘት የሚችሉበት መተግበሪያ ነው። ይህ መተግበሪያ በተጨማሪ የተለያዩ የኢትዮ ቴሌኮም የቅድመ ክፍያ ተንቀሳቃሽ ስልክ አገልግሎቶችን፤ የድምጽ፣ የኤስኤምኤስ፣ እንዲሁም የውሂብ አገልግሎቶችን ለመጠቀም ይረዳል።
አገልግሎቶቹ፤
- በአንድ የጣት መጫን ቀሪ ሒሳብ መጠየቅ፤
- በአንድ የጣት መጫን ቀሪ የመልሰው ደውሉልኝ መልዕክት መላክ፤
- በአንድ የጣት መጫን ሒሳብ ወደ ሌላ ተገልጋይ መላክ፤
- እንዲሁም የተለያዩ የኢትዮ ቴሌኮም የቅድመ ክፍያ ተንቀሳቃሽ ስልክ አገልግሎቶችን በአንድ የጣት መጫን ማግኘት።
Novedades más recientes 2.0
Información de myTelecom APK
Versiones Antiguas de myTelecom
myTelecom 2.0
myTelecom 1.99

Descarga rápida y segura a través de APKPure App
¡Un clic para instalar archivos XAPK/APK en Android!