À propos de አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ
የብጹዕ አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ የሕይወት ተጋድሎቸውን እና ድንቅ ድንቅ ስብከቶቻቸውን የያ Précommandéች የሞባይል መተግበርያ።
እጅግ አስተማሪ ሕይወት ያላቸው እውነተኛ እረኛ ናቸው። በትምህርታቸው የማይማረክ ጽሑፋቸውንም አንብቦ የማይመሰጥ የለም። እኝህ አባት ከ 40 በላይ በሆኑ ድንቅ ድንቅ መጽሐፍቶቻቸው የእኔንም ሆነ የብዙ ውጣቶችን ሕይወት አንፀዋል። በስብከታቸውና በመጽሐፍቶቻቸው የተማረኩ ብዙዎች እኝህን አባት የ 21 መቶ ክፍለ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይላቸዋል። እኝህ አባት ስማቸው ከግብጽ አልፎ በዓለም የገነነ ነው። ሕይወታቸው እጅግ ስለሚማርክና ከቤተ ክርስቲያን አልፈው ለግብጽ ባበረከቱት አስተዋጽዖ ባረፉበት ወቅት መላው ግብጽ አዝኖ ነበር። እኝህ አባት የግብጽ ፓትሪያሪክ አባታችን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ናቸው። እኔም ለአገልጋዮች መልካም የሆነ ገድላቸውን ቢሰማ መልካም ነውና ታሪካቸውንና ድንቅ ድንቅ የጹሑፍ ስብከቶቻችውን በዚች አነስተኛ የስልክ መተግበርያ (Application mobile) Précommandé ቀርባለሁ።
ይህች የስልክ መተግበርያ (application mobile) በይ ታ ብትሆንም እግዚአብሔር ቢረዳን የእናንተ ጸሎት ብትደግፈኝ በየ ግዜ በራሴም እየጨመርኩኝም ሆነ ከእናንተ ከእህቶቼና ከወንድሞቼ አስተያየት እየተቀበልኩኝ እንደምለቅ ቃል እገባለሁ።
የቅዱስነታቸው በረከት አይለየን! አሜን
መልካም ንባብ።
What's new in the latest 1.0
የቅዱስነታቸው በረከት አይለየን! አሜን
Informations አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ APK
Vieilles versions de አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ
አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ 1.0

Téléchargement super rapide et sûr via l'application APKPure
Un clic pour installer les fichiers XAPK/APK sur Android!