አል ቁርዐን በአማርኛ
À propos de አል ቁርዐን በአማርኛ
Ce soir, il a fallu tout karimeen beyehēdechihubeti
ቁርዐን ከአላህ ዘንድ ከተላኩት ቅዱሳት መጽሀፍት ውስጥ የመጨረሻው እና በእስልምና ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ተዐምራዊ መጽሀፍ ነው:: በውስጡም እስከ አለም ፍጻሜ ድረስ ለሁሉም ሙስሊሞች የሚሆን መመሪያን፣ ምህረትን እና ድህነትን የያዘ ነው:: ሁሉም ሙስሊሞች ቁርዐንን ስለታደሉት ሁሌም በቅርባቸው ይሆን ዘንድ ይሻሉ:: እና መላውን ቁርዐን ከሪም በተንቀሳቃሽ መሳሪያዎ ከመያዝ የበለጠ ምን የተሻለ መንገድ አለ?
እዚህ ለአንድሮይድ ስማርት ስልኮች እና ለታብሌቶች የሚሆን ምርጥ የቁርዐን አፕሊኬሽን ታገኛላችሁ ይህም የፈለጋችሁትን ሱራ መፈለግ የሚያስችላችሁ ነው፣ የትኛውንም የቅዱስ ቁርዐን መስመር፣ ገጽ እና ሱራ በኦፊሲያላዊው የአማርኛ ትርጓሜ ያንብቡ::
ይህ አፕሊኬሽን ኦፊሲያላዊውን የአማርኛ ቁርዐን ትርጓሜ የያዘ ነው፣ ስለዚህም በጣም ግልጽ፣ በቀላሉ የሚገነዘቡት፣ እንዲሁም ከመጀመሪያው የአረብኛ ቃል ጋር በተማመን የቀረበ ነው:: የአረብኛውንም ቃል በትክክል የተከተለ፣ እናም የመጀመሪያውን የአረብኛ ምንባብ በማስታወስ ነው::
በዚህ አፕሊኬሽን የቁርዐንን 30 ምዕራፎች ወይም 114ቱን ሱራ እንደፈለጋችሁ በቀላሉ መጠቀም ትችላላችሁ::
1) አል-ፋቲሐህ, 2) አል-በቀራህ, 3) ሱረቱ አሊ-ዒምራን, 4) ሱረቱ አል-ኒሳእ, 5) ሱረቱ አል-ማኢዳህ, 6) ሱረቱ አል-አንዓም, 7) ሱረቱ አል-አዕራፍ, 8) ሱረቱ አል-አንፋል, 9) ሱረቱ አል-ተውባህ, 10) ሱረቱ ዩኑስ, 11) ሱረቱ ሁድ, 12) ሱረቱ ዩሱፍ, 13) ሱረቱ አል- ረዕድ, 14) ሱረቱ ኢብራሂም, 15) ሱረቱ አል-ሒጅር, 16) ሱረቱ አል-ነሕል, 17) ሱረቱ አል-ኢስራእ, 18) ሱረቱ አል ከህፍ, 19) ሱርቱ መርየም, 20) ሱረቱ ጣሀ, 21) ሱረቱ አል-አንቢያ, 22) ሱረቱ አል-ሐጅ,23) ሱረቱ አል-ሙእሚኑን, 24) ሱረት አል-ኑር, 25) ሱረቱ አል-ፉርቃን, 26) ሱረቱ አልሹዐራ, 27) ሱረቱ አል-ነምል, 28) አልቀሶስ, 29) ሱረቱ አል-ዐንከቡት, 30) ሱረቱ አል-ሩም, 31) ሱረቱ ሉቅማን, 32) ሱረቱ አል-ሰጅዳህ, 33) ሱረቱ አል- አሕዛብ, 34) ሱረቱ ሰበእ, 35) ሱረቱ አል-ፈጢር, 36) ሱረቱ ያሲን, 37) ሱረቱ አልሷፍፋት, 38) ምዕራፍ ሱረቱ ሷድ,39) አል-ዙመር, 40) ሱረቱ አል-ሙእሚን, 41) ሱረቱ ሐ ሚም አል-ሰጅዳህ, 42) ሱረቱ አል-ሹራ, 43) ሱረቱ አል-ዙኽሩፍ,44) ሱረቱ አል-ዱኻን, 45) ሱረቱ አል-ጃሢያህ, 46) ሱረቱ አል-አሕቃፍ, 47) ሱረቱ ሙሐመድ, 48) ሱረቱ አል ፈትሕ49) ሱረቱ አል-ሁጁራት, 50) ሱረቱ ቃፍ, 51) ሱረቱ አል-ዛሪያት, 52) ሱረቱ አል ጡር, 53) ሱረቱ አል-ነጅም, 54) ሱረት አል-ቀመር, 55) ሱረቱ አል ረሕማን, 56) ሱረቱ አል-ዋቂዓህ, 57) ሱረቱ አል-ሐዲድ, 58) ሱረቱ አል-ሙጀድላህ, 59) ሱረቱ አል-ሐሽር, 60) አል-ሙም ተሒናህ, 61) ሱረቱ አል – ሶፍ, 62) ሱረቱ አል- ጁሙዓህ, 63) ሱረቱ አል-ሙናፊቁን, 64) ሱረቱ አልተጋቡን, 65) ሱረቱ አልጦላቅ, 66) አል- ተሕሪም, 67) ሱረቱ አል-ሙልክ, 68) ሱረቱ አል-ቀለም, 69) ሱረቱ አል ሐቃህ, 70) ሱረቱ አል-መዓሪጅ, 71) ኑሕ, 72) አል-ጂን, 73) አል-ሙዘሚል, 74) አል ሙደሢር, 75) አል-ቂያማህ, 76) አል-ደህር, 77) አል ሙርሰላት, 78) አል-ነበእ, 79) አል-ናዚዓት, 80) ዐበሰ, 81) አል-ተክዊር, 82) አል-ኢንፊጣር, 83) አል-ሙጠፍፊን, 84) አል-ኢንሺቃቅ, 85) አል-ቡሩጅ, 86) አል-ጣሪቅ, 87) ሱረቱ አል-አዕላ, 88) አል-ጋሺያህ, 89) አል-ፈጅር 90) አል በለድ, 91) ሱረቱ አል-ሸምስ, 92) ሱረቱ አል-ለይል, 93) ሱረቱ አል ዱሃ, 94) ሱረቱ አል – ኢሻራሕ, 95) ሱረቱ አል-ቲን, 96) ሱረቱ አል-ዐለቅ, 97) ሱረቱ አል-ቀድር, 98) ሱረቱ አል-በይናህ, 99) ሱረቱ አል-ዘልዘላህ, 100) ሱረቱ አል-ዓዲያት, 101) ሱረቱ አል-ቃሪዓህ, 102) ሱረቱ አልተካሡር, 103) ሱረቱ አል-ዐስር, 104) ሲረቱ አል-ሁመዛህ, 105) ሱረቱ አል-ፊል, 106) ሱረቱ አል-ቁረይሽ, 107) ሱረቱ አል-ማዑን, 108) ሱረቱ አል-ከውሠር, 109) ሱረቱ አል-ካፊሩን, 110) ሱረቱ አል-ነስር, 111) ሱረቱ አል-ለሀብ, 112) ሱረቱ አል-ኢኽላስ, 113) ሱረቱ አል-ፈለቅ, 114) ሱረቱ አል-ናስ
ይህ የአማርኛ ቁርዐን አፕሊኬሽን በቀላሉ የሚገነዘቡት እና ለአጠቃቀም ቀላል ነው::
አሁኑኑ ወደ አንድሮይድ ስልካችሁ ወይም ታብሌታችሁ በማውረድ ተመራጩን የአማርኛ ቁርዐን ትርጓሜ በየሄዳችሁበት ከእናንተ ጋር ይሁን::
What's new in the latest 2.0
Informations አል ቁርዐን በአማርኛ APK
Vieilles versions de አል ቁርዐን በአማርኛ
አል ቁርዐን በአማርኛ 2.0
አል ቁርዐን በአማርኛ 1.0
Téléchargement super rapide et sûr via l'application APKPure
Un clic pour installer les fichiers XAPK/APK sur Android!