Aggiornato il Sep 20, 2021
አዝካር ወልአዳብ ዚክሮች እና ኢስላማዊ ስነ ስርዓቶች
በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር ረሒመሁሏህ
ሙሉ ኪታብ ያለኔት መቅራት የሚያስችል።
በድምጽ ቃል በቃል የሚያስቀራ
ከተሀረከ ኪታብ ጋር በ86 ክፍሎች በክፍል በክፍል የቀረበ
ማሠራት የሚፈልጉት አፕልኬሽን ካለ በአድራሻችን ይደውሉልን ።
በተመጣጣኝ ክፍያ ልዩ ልዩ የሆኑ አፕልኬሽኖችን አዘጋጅተን እናቀርባለን።
ስልክ ቁጥር 0935830115 ዶክተር ሁሴን ኡመር