ሰምና ወርቅ
GollemTimes.com
2024年09月14日
18.8 MB
ファイルサイズ
Android 8.0+
Android OS
このሰምና ወርቅについて
ሰምና ወርቅ ቅኔ ነው። ቅኔ ውሰጠ ወይራ ሲሆር መልዕክት የምናስተላልፍበት ስልት ነው። ሰም ፣ ወርቅ ፣ ህብረቃል አለው
ሰምና ወርቅ ቅኔ ነው ። ቅኔ ውሰጠ ወይራ ሲሆን ስዉር መልዕክት የምናስተላልፍበት ስልት ነው ። ሰምና ወርቅ በውስጡ ሰም ፣ ወርቅ እና ህብረቃል አለው ።を参照してください。
ቅኔ አራት የአፈታት ዘዴወች አሉት ።
ታሪክን በማወቅ ። ከመጽሐ ቅዱስ፣ ከቁራን ከታሪክ መጻሕፍትና ከአባቶች ወዘተ ። የቅኔው አፈታት ስልት በማወቅና ነገሮችን በማመሳሰል የመፍታት ስል ት ነው ።
ቃላትን አጥብቆና አላልቶ በማንበብ የመፍታት ዘዴ ማለትም አፈታቱ ቃሉን አጥ ብቀንና አላልተን ስናነበው በሚያመጣው የትርጉም ለውጥ ነው ።
በተጨማሪም ቃላትን በመፈልቀቅ ።
ነገሮችን በማመሳሰል ቦታና ጊዜን በማስታወስ የአማረኛ ሰምና ወርቅ ቅኔን መ ፈታት ይቻላል ።
最新バージョン 1.0.0 の更新情報
Last updated on 2024-09-14
bug fix
ሰምና ወርቅ APK 情報
APKPure で安全で高速な APK のダウンロード
APKPure は署名検証を使用して、ウイルスフリーの ሰምና ወርቅ APK ダウンロードを保証します。
ሰምና ወርቅの旧バージョン
ሰምና ወርቅ 1.0.0
18.8 MB2024年09月14日
APKPureアプリで超高速かつ安全にダウンロード
Android で XAPK/APK ファイルをワンクリックでインストール!