APKPure で安全で高速な APK のダウンロード
APKPure は署名検証を使用して、ウイルスフリーの አዱሩሱል ሙሒማ አሳሳቢ እና አስፈላጊ ትምህርቶች APK ダウンロードを保証します。
83.3 MB
ファイルサイズ
Everyone
Android 5.0+
Android OS
Ustaz Abu Abdullah IbnKhayruが残したコミュニティの大多数にとって重要な教訓
አዱሩሱል ሙሒማ ሊኣመቲል ኣመህ አስፈላጊ ትምህርቶች ለብዙሓኑ ማህበረሰብ በኡስታዝ አቡአብደላህ ኢብንኸይሩ ተቀርቶ የተጠናቀቀ ኪታብ ደርስ ነው ። ይህ አፕልኬሽን ኪታቧን በደንብ ተረድተናት ተግባራዊ እንድናደርጋት ያግዘናል። በህይወታችን ውስጥ ወሣኝ የሆኑ አስፈላጊ ትምህርቶችን አካትታ የያዘች ኪታብ ናት። ጠንክራችሁ ቅሩ ። ለቤተሰቦቻችሁ ለጓደኞቻችሁም አፕልኬሽኑን ሼርርርር በመደራረግ የዲን እውቀትን አስጨብጡ ።
በተለያዩ ኡስታዞች ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶችን በተመጣጣኝ ክፍያ እያዘጋጀን ፕለይስቶር ላይ እንድምንጭንላችሁ ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው ። አፕልኬሽኖችን ማሠራት ለምትፈልጉ በስልክ ቁጥር 0935830115 ደውላችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ ። በአጭር ግዜ ውስጥ ሰርተን እናቀርባለን።