ኢትዮ ገበታ

Mekonen Asgele
2017年06月27日

このኢትዮ ገበታについて

Ethioチャートは、通信アプリです。 5つの言語。

ኢትዮ ቴሌኮም ዘመናዊ የአሰራር ስርዓትን በተከተለ መንገድ ሲሰራ የደንበኞቹን ፍላጎት ለማሟላት ካቀረባቸው አገልግሎቶች አንዱ ኢትዮ ገበታ ነው፡፡ ስለሆነም ይህን አገልግሎት ተጠቃሚዎች በተደራጀ መተግበሪያ በቀላሉ ማግኘት እንዲችሉ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ክፍል ዌብ ፕሮግራሚንግ ባለሙያ የሆነው መኮነን አስገለ ልዩ መተግበሪያ አዘጋጅቷል፡፡ ተጠቃሚዎች በመተግበሪያው አማካኝነት ኢትዮ ገበታ የሚያካትታቸውን አገልግሎቶች በቀላሉ ማግኜት ይችላሉ፡፡ በመሆኑም የአማርኛ፣ እንግሊዝኛ፣ የኦሮምኛ፣ የትግርኛ እና የሱማልኛ ቋንቋ ተናጋሪ የሆኑ ደንበኞች የፈለጉትን ቋንቋ በመምረጥ ለራሳቸው ሂሳብ መሙላት፣ ለሌሎች ሂሳብ መሙላት፣ ሂሳብ ማስተላለፍ፣ መልሰው ይደውሉልኝ ማለት፣ ቀሪ ሂሳባቸውን ማወቅ፣ የኢንተርኔት፣ የድምፅ እና የአጭር ፅሁፍ ጥቅል አገልግሎት ማግኜት እንዲሁም የድምፅ ማሳመሪ አገልግሎት ማግኜት ይችላሉ፡፡

ከዚህም በተጨማሪ መተግበሪያው ላይ በተጫነው ስልክ ማውጫ አማካኝነት የተለያዩ ድርጅቶችን አድራሻ ማግኜት እና መደወል ይችላሉ፡

もっと見る隠す

最新バージョン 1.1 の更新情報

Last updated on 2017年06月27日
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

ኢትዮ ገበታの旧バージョン

APKPureアプリで超高速かつ安全にダウンロード

Android で XAPK/APK ファイルをワンクリックでインストール!

ダウンロード APKPure