መጽሐፍ ቅዱስ

መጽሐፍ ቅዱስ

longwow.com
Oct 17, 2020
  • Everyone

  • 4.1 and up

    Android OS

መጽሐፍ ቅዱስ 정보

Amharic Bible - The New Standard Version of the Bible

መጽሐፍ ቅዱስ እስከዛሬ በዓለም ካሉት መጻሕፍት ይልቅ እጅግ ታላቅ መጽሐፍ ነው፡፡ ይህም ረጅም ዘመናት በመቆየት በዓለም ላይ ተወዳጅ ከመሆኑም በላይ ብዙ አንባቢዎችን በማግኘት ተወዳዳሪ የሌለው መጽሐፍ ነው፡፡

መጽሐፍ ቅዱስ በሰዎች ቋንቋ የተጻፈ የእግዚአብሔር ቃል ነው፡፡ የተጻፈውም በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ነው፡፡ ጸሓፊዎቹ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ናቸው፡፡ በቅድስናቸው ለእግዚአብሔር ቅሩባን ስለሆኑ የእግዚአብሔር ቃል ለሚላክላቸው አብያተ ክርስቲያናት በሚገባቸው ቋንቋ ጽፈዋል፡፡ መጻፋቸውም የእነርሱን ክብር ለመግለጽና

መጽሐፍ ቅዱስን ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ ማንበብ ወይም ማውረድ ትችላለህ። የቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም ትክክለኛና በቀላሉ የሚገባ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ነው።

더 보기

What's new in the latest 1.10

Last updated on Oct 17, 2020
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
더 보기

비디오 및 스크린 샷

  • መጽሐፍ ቅዱስ 포스터
  • መጽሐፍ ቅዱስ 스크린샷 1
  • መጽሐፍ ቅዱስ 스크린샷 2
  • መጽሐፍ ቅዱስ 스크린샷 3
  • መጽሐፍ ቅዱስ 스크린샷 4
  • መጽሐፍ ቅዱስ 스크린샷 5
  • መጽሐፍ ቅዱስ 스크린샷 6
APKPure 아이콘

APKPure 앱을통한매우빠르고안전한다운로드

한번의클릭으로 Android에 XAPK/APK 파일을설치할수있습니다!

다운로드 APKPure
thank icon
사용자 환경을 개선하기 위해 이 웹 사이트의 쿠키 및 기타 기술을 사용합니다.
이 페이지의 링크를 클릭하면 당사의 개인 정보 보호 정책쿠키 정책에 동의하는 것입니다.
더 알아보기