Ethio Exam Book
Mengenai Ethio Exam Book
Aplikasi ini merangkumi pelbagai dan banyak soalan berguna untuk anda
እንኳን ወደ Ethio Exam Book መተግበሪያ በደህና መጡ ። ይህ አዲስ መተግበሪያ በአይነቱ ለየት ያለ እና ብዙ አይነት የመጠቀሚያ አማራጮችን ይዞ ወደናንተ የመጣ መተግበሪያ ነው ። በዚህ መተግበሪያ የተለያዩና በዛ ያሉ እርሶን የሚጠቅሙ ጥያቄዎች ተካተውበታል በዚህ መተግበሪያ ትምህርታዊ ነክ የሆኑ እንዲሁም አለም አቀፋው ይዘት ያላቸውን ጥያቄውችን አካቶ ይዟል። ይህ መተግበሪያ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር 2014 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የዋለ ሲሆን በዚህ መተግበሪያ በማንኛውም እድሜ ላይ የሚገኙ ተጠቃሚዎች ቀላል እና ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ አገልግሎቱን በሁለት አይነት አማራጮች በሞባይል መተግበሪያ እና በድህረገፅ አማካኝነት እንዲያገኙ ተዘጋጅቷል። ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ይዘቶችን ለአጠቃቀም እንዲመቹ አድርጎ በውስጡ አካቶ ይዟል፦
* የቡድን ጥያቄ ውድድር
* ከእራስዎ እና ከመተግበሪያው የሚደረግ ውድድር
* ይህን መተግበሪያ ከሚጠቀም እርሶ ከማያውቁት ተጠቃሚ ጋር የሚደረግ ውድድር
* እርሶ እና በሩቅ ወይም በቅርብ ያለ ወዳጆ ጋር ሚስጥር ቁጥር በመላክ የሚደረግ ውድድር
* በተሰጥዎ ሰአት ጥያቄዎችን ሰርቶ መጨረስ
* በየቀኑ የሚለቀቁ ጥያቄዎችን መመለስ
* ለልምምድ የሚሆኑ ጥያቄዎች
* እንዲሁም ያሉበትን የአጠቃቀም ሁኔታ የሚያዩበት
እነዚህን እና በተጨማሪ በዛ ያሉ አማራጮችን አካቶ ይዟል በሁለቱም መጠቀሚያ መንገዶችህ መተግበሪያው ለእርሶ ያዘጋጀውን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ።
What's new in the latest 1.0.0
* የቡድን ጥያቄ ውድድር
* ከእራስዎ እና ከመተግበሪያው የሚደረግ ውድድር
* ይህን መተግበሪያ ከሚጠቀም እርሶ ከማያውቁት ተጠቃሚ ጋር የሚደረግ ውድድር
* እርሶ እና በሩቅ ወይም በቅርብ ያለ ወዳጆ ጋር ሚስጥር ቁጥር በመላክ የሚደረግ ውድድር
* በተሰጥዎ ሰአት ጥያቄዎችን ሰርቶ መጨረስ
* በየቀኑ የሚለቀቁ ጥያቄዎችን መመለስ
* ለልምምድ የሚሆኑ ጥያቄዎች
* እንዲሁም ያሉበትን የአጠቃቀም ሁኔታ የሚያዩበት
እነዚህን እና በተጨማሪ በዛ ያሉ አማራጮችን አካቶ ይዟል በሁለቱም መጠቀሚያ መንገዶችህ መተግበሪያው ለእርሶ ያዘጋጀውን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ።
Maklumat APK Ethio Exam Book
Versi lama Ethio Exam Book
Ethio Exam Book 1.0.0
Muat Turun Super Pantas dan Selamat melalui Apl APKPure
Satu klik untuk memasang fail XAPK/APK pada Android!