Muat turun APK Selamat & Cepat di APKPure
APKPure menggunakan pengesahan tandatangan untuk memastikan muat turun APK Ramadan Fasting Rules Amharic tanpa virus untuk anda.
ረመዷን ህጎቹና ደንቦቹ ን አስመልክቶ ማብራሪና ጥያቄና መልሶችን ያካተተ መነበብ የሚገባዉ እጅጉን ልዩ ኢስላማዊ አፕ.
ረመዷን ህጎቹና ደንቦቹ ን አስመልክቶ ማብራሪና ጥያቄና መልሶችን ያካተተ መነበብ የሚገባዉ እጅጉን ልዩ ኢስላማዊ አፕ.
ይህ አፕልኬሽን የያዛቸዉ ዋና ዋና ነጥቦች
ስለ ፆም ማብራሪያ
የጾም ደረጃዉና ጥቅሙ
የጾም አይነቶች
የረመዷን ጨረቃ (ሂላል)
ሱሑር
ቁርዓን በረመዷን
ፆምን የሚያበላሹ ተግባራት
የፆምን ምንዳ የሚቀነሱ ተግባሮች
አንድ ፆመኛ ማድረግ የሌለባጨዉ ነገሮች
ፆመኛ በቀን መታጠብ ይችላል ወይ
ፆመኛ ምግብ ስለ መቅመስ
ፆመኛ ጥርሱን ስለ መፋቅ
ፆምን የሚያስፈጥሩ ነገሮች
የአረጋዊያን ፆም
የእርጉዝ ሴት ፆም
የረመዷን ቀዷ
እና የመሳሰሉትን እጅጉን በጥልቀት የዳሰሰ ነዉ
Satu klik untuk memasang fail XAPK/APK pada Android!