Over ሹሩጡ ሰላት ደርስ
መትን ሹሩጡ ሰላት ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ
ይህ የሞባይል መተግበሪያ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን የመትን ሹሩጡ ሰላት ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ሙሉ ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
ሶላት ደርስ በዋንኛነት
1️⃣ሹሩጡ
2️⃣አርካኑ ሶላት
3️⃣ዋጂባቱ
አነኚህህ 3 አርእስቶች ላይ ያጠነጥናል።
ከያዛቸው ነገራቶች፦
ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ እና ሌሎችም ለአጠቃቀም ቀላል ነገሮችን ይዟል።
ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
What's new in the latest 1.0
Last updated on 2022-11-24
Shurutu Selat
ሹሩጡ ሰላት ደርስ APK -informatie
Veilige en snelle APK Downloads op APKPure
APKPure gebruikt handtekeningverificatie om virusvrije ሹሩጡ ሰላት ደርስ APK downloads voor u te garanderen.
Oude versies van ሹሩጡ ሰላት ደርስ
ሹሩጡ ሰላት ደርስ 1.0
73.8 MBNov 23, 2022

Supersnel en veilig downloaden via de APKPure-app
Eén klik om XAPK/APK-bestanden op Android te installeren!