Over Geez Amharic Orthodox Bible 81
Ethiopisch-orthodoxe Tewahedo Church Bible
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ::
ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ የተዘጋጀ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ :: መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል :: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል ::
የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
† ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው
† ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ነው
† የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው
† የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት ያካተተ ነው
† ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
† የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው
ማሳሰቢያ:
መጽሐፍ ቅዱሱን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የ Facebook ገጻችንን Vind ik leuk በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ :: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Deze Ethiopische Geez Amharic Orthodox Bible Android-app is de enige complete 81 boeken uit boeken uit het Oude, Nieuwe Testament en Deuterocanon / Apocrypha-boeken. Het is de beste Android-bijbel die zowel Geez- als Amhaars-orthodoxe bijbelvertalingen bevat
Als je deze app leuk vindt Beoordeel ons en geef ons een recensie.
What's new in the latest 3.0.6
Geez Amharic Orthodox Bible 81 APK -informatie
Oude versies van Geez Amharic Orthodox Bible 81
Geez Amharic Orthodox Bible 81 3.0.6
Geez Amharic Orthodox Bible 81 3.1.0
Geez Amharic Orthodox Bible 81 2.1.2

Supersnel en veilig downloaden via de APKPure-app
Eén klik om XAPK/APK-bestanden op Android te installeren!