Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት

Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት

Goranda Apps
Aug 22, 2024
  • 5.0

    Android OS

Over Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት

Een verzameling Ethiopische orthodoxe heilige boeken, gebeden, liedboeken en liedboeken

መዝገበ ሃይማኖት ከ 200 በላይ ታላላቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መጻሕፍትን በአንድ ላይ የያዘ በይዘቱ ግዙፍ መተግበሪያ ነው። ምንም ዓይነት የኢንተርኔት ግንኙንት የማይፈልግና ለአጠቃቅም ምቹ ነው። አንድ ጊዜ ካወረዱትና ከገዙት በእርግጠኝነት እስከዛሬ ሳያወርዱት በመቅረትዎ ይጸጸታሉ።

የጸሎት መጻሕፍት ክፍል

• የዘወትር ጸሎት

• ውዳሴ ማርያም

• ውዳሴ አምላክ

• ሰይፈ ሥላሴ

• መጽሐፈ አርጋኖን

• የመስቀል አጥር ጸሎት

• መዝሙረ ዳዊት

• የሰኔ ጎልጎታ

• መንገደ ሰማይ

• መጽሐፈ ባርቶስ

• የንስሐ ጸሎት

• የ፯ቱ ሊቃነ መላእክት የምልጃ ጸሎት

• ራዕየ ማርያም

• ጸሎተ ነቢያት

• መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን

መልክአ መልክእ ክፍል

የአማርኛው መልክአ ቅዱሳን ክፍል

• መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ

• መልክአ ኢየሱስ

• መልክአ ማርያም

• መልክአ አርሴማ ቅድስት

• መልክአ መድኃኔ ዓለም

• መልክአ ተክለ ሃይማኖት

• መልክአ ኪዳነ ምሕረት

• መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ።

• መልክአ ኤዶም

• መልክአ ሚካኤል

• መልክአ ገብርኤል።

• መልክአ ዑራኤል

• መልክአ ሥላሴ

• መልክአ ሩፋኤል

• መልክአ ጊዮርጊስ

• ሰይፈ መለኮት።

የግእዙ መልክአ ቅዱሳን ክፍል

• መልክአ ሥላሴ

• መልክአ አማኑኤል

• መልክአ እግዚአብሔር አብ

• መልክአ ኢየሱስ

• መልክአ መድኃኔ ዓለም

• መልክአ ማርያም

• መልክአ ኪዳነ ምሕረት

• መልክአ ልደታ

• መልክአ ፍልሰታ

• መልክአ ውዳሴ

• መልክአ አንቀጸ ብርሃን

• መልክአ ሚካኤል

• መልክአ ገብርኤል

• መልክአ ዑራኤል

• መልክአ ሩፋኤል

• መልክአ ራጉኤል

• መልክአ ፋኑኤል

• መልክአ ገብርኤል ካልዕ

• መልክአ ሚካኤል ካልዕ

• መልክአ ፬ቱ እንስሳ

• መልክአ ካህናተ ሰማይ

• መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ

• መልክአ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ

• መልክአ ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ

• መልክአ እስጢፋኖስ

• መልክአ ጊዮርጊስ

• መልክአ ቂርቆስ

• መልክአ መርቆሬዎስ

• መልክአ ዮሐንስ

• መልክአ ክርስቶስ ሠምራ

• መልክአ አርሴማ

• መልክአ ተክለ ሃይማኖት

• መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ

• መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ካልዕ

• መልክአ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ

• መልክአ አባ በጸሎተ ሚካኤል

• መልክአ ቍርባን

• መልክአ አረጋዊ

• መልክአ ሳሙኤል

• መልክአ ማርቆስ

• መልክአ ሐና

• መልክአ ሊባኖስ

• መልክአ ላሊበላ

• መልክአ መስቀል

• መልክአ ሰንበት

• መልክአ ሐራ ድንግል

• መልክአ ቴዎድሮስ

• መልክአ አዕላፍ

• መልክአ ኢያቄም

• መልክአ ዓቢየ እግዚእ

• መልክአ ኤልያስ

• መልክአ ኤዎስጣቴዎስ

• መልክአ እንድርያስ

• መልክአ ኪሮስ

• መልክአ ገብረ ክርስቶስ

• መልክአ ዜና ማርቆስ

• መልክአ ያሬድ

• መልክአ ያሬድ ካልዕ

• መልክአ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ

• መልክአ ይምርሃነ ክርስቶስ

• መልክአ ሀብተ ማርያም

• መልክአ ሰላማ

• መልክአ ኢየሱስ ሞዐ

• መልክአ እስትንፋሰ ክርስቶስ

• መልክእ ዓቢብ

• መልክአ ዓቢብ ካልዕ

• መልክአ ሕፃን ሞዐ

• መልክአ ፋሲለደስ

የዜማ መጻሕፍት ክፍል

• ዝማሬ ዘቅዱስ ያሬድ

• ጾመ ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ

• ምዕራፍ ዘቅዱስ ያሬድ

የገድላትና ድርሳናት ክፍል

• ድርሳነ ሚካኤል

• ድርሳነ ገብርኤል

• ድርሳነ መድኃኔዓለም

• ድርሳነ መባዓ ጽዮን

• ድርሳነ ዑራኤል

• ድርሳነ መስቀል

• መጽሐፈ ሜላድ

• ድርሳነ መስቀል

• ገድለ ዮሐንስ

• ገድለ አባ ጊዮረጊስ ዘጋሥጫ

• ገድለ አባ በጸሎተ ሚካኤል

• ገድለ ክርስቶስ ሰምራ

• ገድለ ተክለ ሃይማኖት

• ገድለ ቅዱስ ቂርቆስ ወኢየሉጣ

• ገድለ ኢያቄም ወሐና

• ገድለ አቡነ ዳንኤል

• ገድለ ሰማዕታት (የ 20 ሰማዕታት ገድል)

• ድርሳነ ኢያቄም ወሐና

የሥርዓት መጻሕፍት ክፍል

• ፍትሐ ነገሥት ከነትርጓሜው

• ክብረ ነገሥት

• ሥርዓተ ክህነት ዘስምዖን

• ቃለ ዓዋዲ

የቅዳሴና የማኅሌት መጻሕፍት ክፍል

• ሥርዓተ ቅዳሴ

• ማኅሌተ ጽጌ

• ሰቆቃወ ድንግል

• መጽሐፈ ሰዓታት

• መጽሐፈ ሰዓታት ዘደብረ ዓባይ

የአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ መጻሕፍት ክፍል

• እንዚራ ስብሐት

• ተአምኆ ቅዱሳን

• መጽሐፈ አርጋኖን

• ውዳሴ መስቀል

• መጽሐፈ ምሥጢር

• ኆኅተ ብርሃን

የተአምራት መጻሕፍት ክፍል

• ተአምረ ማርያም

• ተአምረ ኢየሱስ

የጥበብ መጻሕፍት ክፍል

• ዓውደ ነገሥት

• ድርሳን ዘብጹዕ ፊሳልጎስ

• መጽሐፈ ሕይወት ዘትሰመይ ልፋፈ ጽድቅ

• መጽሐፈ ጥበብ ዘሰሎሞን

• መጽሐፈ ጨዋታ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ

• ጸሎቱ ለጴጥሮስ ዘ፯ቱ ዕለታት

የነገሥታት ዜና ሕይወት መጻሕፍት ክፍል

• ዘአጤ ምኒልክ

• ዘአጤ ተዎድሮስ

• ዘቅዱስ ላሊበላ

• ዘአጤ በካፋ

የቅኔ ክፍል

• ቅኔ በልሳነ ግእዝ ከ 100 በላይ ቅኔያት

• ቅኔ ከ 100 በላይ ቅኔያት

የትምህርተ ሃይማኖት ክፍል (የኮርስ መጻሕፍት)

• ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን

• ነገረ ቅዱሳን

• ነገረ ድኅነት

• ነገረ ማርያም

• ክርስቲያናዊ ሕይወት

• የመጽሐፍ ቀዱስ ጥናት

• የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ

• ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር

• የቤተ ክርስቲያን ታሪክ

• ትምህርተ ሃይማኖት

• ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን

ተጨማሪ አዳዲስ መጻሕፍት

• ሃይማኖተ አበው በአማርኛ

• ተአምረ ኢየሱስ (ባለ 150 ተአምራት)

• መጽሐፈ ስንክሳር (የ 13 ቱም ወራት)

• መጽሐፈ ቀለሜንጦስ

• መጽሐፈ ዲድስቅልያ

• ድርሳነ አባ ፊልጶስ

Meer Info

What's new in the latest 8.0.2

Last updated on Aug 22, 2024
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Meer Info

Video's en screenshots

  • Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት-poster
  • Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት screenshot 1
  • Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት screenshot 2
  • Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት screenshot 3
  • Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት screenshot 4
  • Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት screenshot 5
  • Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት screenshot 6
  • Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት screenshot 7
APKPure-icoon

Supersnel en veilig downloaden via de APKPure-app

Eén klik om XAPK/APK-bestanden op Android te installeren!

Downloaden APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies