Over Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት
መዝገበ ጸሎት የተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጸሎት ክፍሎችን የያዘ መጽሐፍ ነው
መዝገበ ጸሎት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዘወትር የሚጠቀሙባቸውን የጸሎት የተለያዩ ዓይነት የያዘ መጽሐፍ ነው. የጸሎት መጽሐፉ በአራት ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛ በግዕዝ በትግርኛና በኦሮምኛ የተዘጋጀ ነው ::
Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት Is een verzameling van; Ethiopisch-Orthodoxe Kerk gebed.
Het is goed te weten dat u een selectie van de vele klassieke gebedenboeken op je Android-telefoon is een prachtig t; hing. Ik bereid u deze applicatie met de hulp van God. Terwijl u deze applicatie gebruiken vergeet dan niet om me te gedenken in uw gebeden. Dank je
Kenmerken
Zijn gemakkelijk toegankelijk zijn in Amhaars.
Maak je eigen lijst van favoriete gebeden
Verander gebed achtergrond voor dag en nacht bidden
Verander lettertype kleur en grootte dienovereenkomstig
Als u deze app te downloaden en bevalt, laat ons uw mening en ratings.
Inhoud
በውስጡ የሚገኙ መጻሕፍት
1. በአማርኛው የጸሎት ክፍል የተካተቱ መጻሕፍት
የዘወትር ጸሎት
ውዳሴ ማርያም (ከሰኞ እስከ እሑድ)
አንቀጸ ብርሃን
ይዌድስዋ መላእክት
ውዳሴ አምላክ (ከሰኞ እስከ እሑድ)
መልክአ ሥላሴ
ሰይፈ መለኮት
መልክአ መድኃኔዓለም
መልክአ ኢየሱስ
መልክአ ማርያም
መልክአ ኪዳነ ምሕረት
መልክአ ሚካኤል
መልክአ ገብርኤል
መልክአ ዑራኤል
መልክአ ሩፋኤል
መልክአ አርሴማ
መልክአ ጊዮርጊስ
መልክአ ዮሐንስ
ጸሎተ ነቢያት (14 ቱ የነቢያት ጸሎት)
መዝሙረ ዳዊት (150 የዳዊት መዝሙሮች)
የሰኔ ጎልጎታ
የእመቤታችን ምስጋና (መጽሐፈ አርጋኖን ከሰኞ እስከ እሑድ)
መንገደ ሰማይ
2. በግዕዙ የጸሎት ክፍል የተካተቱ መጻሕፍት
ጸሎት ዘዘወትር
ውዳሴ ማርያም (ከሰኑይ እስከ ሰንበተ ክርስቲያን ቅድስት)
አንቀጸ ብርሃን
ይዌድስዋ መላእክት
መዝሙረ ዳዊት (150 መዝሙራት)
መልክአ ኢየሱስ
መልክአ ማርያም
መልክአ እግዚአብሔር አብ
መልክአ ኪዳነ ምሕረት
መልክአ ፍልሰታ
3. በትግርኛው የጸሎት ክፍል የተካተቱ መጻሕፍት
ናይ ኩሉ ጊዜ ጸሎት
ውዳሴ ማርያም (ካብ ሰኑይ እስከ ቅድስቲ ሰንበት ክርስቲያን)
ኣንቀጸ ብርሃን
ይወደሰዋ መላእክት
4. በኦሮምኛው የጸሎት ክፍል የተካተቱ መጻሕፍት
Kadhannaa Yeroo Hundaa
Galata Durboo Maariyaam (Wixata Hanga Dilbataa)
Baha IFAA
Galata Ergamootaa
ማሳሰቢያ:
መጽሐፍን በየጊዜው ስለምናዘምነውና የተለያዩ ክፍሎችን ስለምንጨምርበት የ Facebook ገጻችንን Net በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ :: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Voel je vrij om uw opmerkingen met verzoek om andere gebeden te plaatsen die ik zal proberen te voegen op-update
What's new in the latest 6.1.2
Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት APK -informatie
Oude versies van Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት
Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት 6.1.2
Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት 6.1.1
Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት 6.0.9
Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት 6.0.8
Supersnel en veilig downloaden via de APKPure-app
Eén klik om XAPK/APK-bestanden op Android te installeren!