Bezpieczne i Szybkie Pobieranie APK na APKPure
APKPure używa weryfikacji podpisu, aby zapewnić bezpieczne pobieranie plików APK መንዙማ በሳዳት ከማል bez wirusów dla Ciebie
ይህ የሞባይል መተግበሪያ (አፕልኬሽን) በሳዳት ከማል በመንዙማ ዙሪያ የቀረቡትን ትምህርቶች አጠቃሎ የያዘ ነው።
መንዙማ አፕን ከፕለይ ስቶር ይጫኑ
ይህ የሞባይል መተግበሪያ (አፕልኬሽን) በሳዳት ከማል በመንዙማ ዙሪያ የቀረቡትን ትምህርቶች አጠቃሎ የያዘ ነው።
መተግበሪያው ያካተታቸው ትምርቶች፦
๏ መንዙማ የተሰኘውን መፅሐፍ ለአንባቢያን ምቹ እና ለአጠቃቀም ቀላል በሆነ መልኩ ከተለተለያዩ አይነት አማራጮች ጋር፣
๏መንዙማ በሚል ርዕስ በኡስታዝ ሳዳት ከማል የተሰጡ 7 ክፍል ትምህርቶች ጥራት ባለው ድምፅ፣
๏ እንዲሁም መንዙማ ፓምፕሌትን አካቶ ይዟል።
Jedno kliknięcie, aby zainstalować pliki XAPK/APK na Androidzie!