ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 4

ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 4

Huda Soft
Nov 10, 2023
  • 5.5 MB

    Rozmiar Pliku

  • Android 5.0+

    Android OS

O ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 4

ይህ አፕ ከ70 ነብያዊ ሐዲሶችን አካቷል።

ከ70 በላይ ነብያዊ ሐዲሶች

ይህ አፕ ከ70 ነብያዊ ሐዲሶችን አካቷል።

ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ሐዲሶች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይች ላሉ።

✑ከሐዲሶቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።

✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።

✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

በዕለተዕለት ሕይወታችን ላይ ልናውቃቸው ተገቢ የሆኑትን የነብያችን ሐዲሶ ች ለማወቅና ለመተግበር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበን ላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

---------------------

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲ ሁም ሐዲሶቹን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተ ባበሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህ ን እማፀነዋለሁ።

Pokaż więcej

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2023-11-11
*searching contents
*favourite
*day& night mode
*text size
*last read
*reading proggres
*copy and share
*keep screen on
*searching on text
Pokaż więcej

Filmy i zrzuty ekranu

  • ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 4 plakat
  • ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 4 screenshot 1
  • ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 4 screenshot 2
  • ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 4 screenshot 3

Stare wersje ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 4

APKPure ikona

Superszybkie i bezpieczne pobieranie za pośrednictwem aplikacji APKPure

Jedno kliknięcie, aby zainstalować pliki XAPK/APK na Androidzie!

Pobierz APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies