Agelfano

አገልፋኖ

1.1 от Dima Creative
13/07/2021

Введение Agelfano

የተሰጠንን በመስጠት ተደስቶ መኖር

'አገልፋኖ' ማለት አገልግል እና ፋኖስ ማለት ሲሆን። እኛ ሰዎች የተፈጠርነው እንደአገልግል ለሌሎች ሰዎች ውስጣችን ውስጥ ስንቅ በማጋራት እንደፋኖስም ለሰው ልጆች ሁሉ የቀናነት ብርሃናችንን አብርተን በመቸር ለመኖር ነው የሚል ፍልስፍናን ዳግም የሚሰሩበት የሕይወት ማንቂያ መፅሐፍ ነው። ደራሲው ከፈለኝ ዘለለው ይባላል። የ "ሐዋዝ" በጎ ሀሳብ ማጋሪያ ምሽት ዋና አዘጋጅ ሲሆን በተጨማሪም የሕይወት ነው። ደራሲው ከዚህ በፊት "የሻማ ብርሃን" እና "አሞዛ" የተሰኙ ሌሎች ሁለት የአዕምሮ ማጎልመሻ መፅሐፍትን በአማርኛና በእንግሊዝኛ ፅፎ ለንባብ በማብቃት ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል። በቅርቡም "ሐዋዝ" የተሰኘ አራተኛ አነቃቂ መፅሐፉን ለአንባቢያን ጀባ ይላል።

Что нового в последней версии 1.1

Last updated on 15/07/2021
New Features added

Дополнительная информация о Приложения

Последняя версия

1.1

Загрузил

กอลฟ์ เล้าขาว

Требуемая версия Android

Android 5.0+

Available on

Ещё

Используйте приложение APKPure

Историческую версию Agelfano можно получить на Android

Скачать

Используйте приложение APKPure

Историческую версию Agelfano можно получить на Android

Скачать

Альтернатива Agelfano

Больше от Dima Creative

Рекомендуем