”ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ

ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ

  • 9.9 MB

    ขนาดไฟล์

  • Android 4.0+

    Android OS

เกี่ยวกับ ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ

Home to the foundations linimelišechihu profane. Logical thinking along the Mekong befelešefochine statements ri’iyotenyochi

"ወደ መነሻ መሰረቶቹ ልንመልሳችሁ ወደድን። ሎጂካዊ አስተሳሰብን አብረን በመቅዘፍ በፈላሰፎችና ርእዮተኞች አባባሎች መጠቀምም ፈለግን። የደስተኝነትንና የመታደልን መንገድ ለመፈለግ በምናደርገው ጉዞ በታላላቅ መሪዎች፣በጎምቱ ሰዎችና በታዋቂ ጥበበኞች ተሞክሮዎች መታገዝንም አስፈላጊ ሆኖ አገኘን።

ጉዞው የመታደልና ወደዚያ የሚወስድ ርእዮታዊ የስልጣኔ ጉዞ ነው። በሰው ነፍስያ ድብቅ ባህር ከውስጥ የሚቀዘፍ፣ታሪክንና ያለፈውን ሁሉ የሚያስስ፣መጻኢውን ጊዜ ከሩቅ አሻግሮ የሚመለከት ጉዞ ነው። ሁሉም ወደ መታደልና ወደ ደስተኝነት የሚያደርስ መንገድ ባለቤት ነን በሚሉ የተለያዩና እጅግ በበዙ የርእዮትና የእሳቤ ጎራዎች ማእበል ውስጥ . . ስነልቦናን ጠግነን ለግለሰብ ትኩረት በመስጠት፣ሕብረተሰቦችና ሕዝቦች የመታደልንና የደስተኝነትን መንገድ ለመተዋወቅ ካላቸው ፍላጎት ጋር አብረን ለመጓዝ እንሠራለን . .

እናም መንገዱን ለመምረጥና ለመተዋወቅ ብቻ ሳይሆን ለመሞከርና ለመመዘንም ጭምር፣ተገቢው መስፈርት የቱ እንደሆነ ለማየት ከእኛ ጋር ሁኑ እንላለን . .

የመታደልን መንገድ ለመፈለግ የሚደረግ ጉዞ . . የስነምግባር፣የሳይንስ፣የስልጣኔ፣የርኅራሄና የክብር መንገድ ነው . .

እርስዎስ ይህን መንገድ ያውቃሉ?! ለማወቅስ ይፈልጋሉ?!"

แสดงเพิ่มเติม

What's new in the latest 2.0

Last updated on Sep 2, 2016
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
แสดงเพิ่มเติม

วิดีโอและภาพหน้าจอ

  • ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ โปสเตอร์
  • ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ ภาพหน้าจอ 1
  • ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ ภาพหน้าจอ 2

ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ รุ่นเก่า

APKPure ไอคอน

การดาวน์โหลดที่รวดเร็วและปลอดภัยเป็นพิเศษผ่านแอป APKPure

คลิกเพียงครั้งเดียวเพื่อติดตั้งไฟล์ XAPK/APK บน Android!

ดาวน์โหลด APKPure
thank icon
เราใช้คุกกี้และเทคโนโลยีอื่น ๆ บนเว็บไซต์นี้ เพื่อปรับปรุงประสบการณ์การใช้งานของคุณ
การคลิกลิงก์ใด ๆ ในหน้านี้แสดงว่าคุณยินยอมในส่วนของ นโยบายความเป็นส่วนตัว และ นโยบายคุกกี้ ของเรา
เรียนรู้เพิ่มเติม