”ጣሃራና ሰላት

ጣሃራና ሰላት

  • 6.5 MB

    ขนาดไฟล์

  • Android 4.1+

    Android OS

เกี่ยวกับ ጣሃራና ሰላት

ኢባዳተቀባይነትተቀባይነትይኖረውዘንድያደረገነውነውነውነውነውነው:

ሰላትኢባዳእንደመሆኑተቀባይነትይኖረውዘንድእውቀትንአለበት. ይህጣሃራናሰላትህግጋትንለማስተማርለማስተማርብዙትምህርቶችን
แสดงเพิ่มเติม

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2018-09-20
ጣሃራና ሰላት አፕልኬሽን
ሰላት ኢባዳ እንደመሆኑ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እውቀትን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት። ይህ ጣሃራና ሰላት ህግጋትን ለማስተማር የተዘጋጀ አፕ ሲሆን በመጠን አነስተኛ ሆኖ ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ ይሆን ዘንድ ጥረት አድርገናል። የምናዘጋጃቸው አፖች አላማ ትምህርት ማስተላለፍ ብቻ በመሆኑ ከማስታወቂያ እና ክፍያ ነፃ ናቸው። በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

አፕልኬሽኑ ተደራሽ ይሆን ዘንድ ተጠቅመው ለሌሎች በማስተዋወቅ በኸይር ስራ ይተባበሩ። በእነዚህ አፕልኬሽኖች ዝግጅት ላይ ለተሳተፉ ወንድሞች ምስጋናችንን እያቀረብን አላህ ኢኽላስን እንዲለግሰን እና ስራችንንም እንዲቀበለን እንለምነዋለን!

***** Developer *****

ibnu Mas'oud islamic Center

Addis Ababa

Ethiopia
แสดงเพิ่มเติม

วิดีโอและภาพหน้าจอ

  • ጣሃራና ሰላት โปสเตอร์
  • ጣሃራና ሰላት ภาพหน้าจอ 1
  • ጣሃራና ሰላት ภาพหน้าจอ 2
  • ጣሃራና ሰላት ภาพหน้าจอ 3

ጣሃራና ሰላት รุ่นเก่า

APKPure ไอคอน

การดาวน์โหลดที่รวดเร็วและปลอดภัยเป็นพิเศษผ่านแอป APKPure

คลิกเพียงครั้งเดียวเพื่อติดตั้งไฟล์ XAPK/APK บน Android!

ดาวน์โหลด APKPure
thank icon
เราใช้คุกกี้และเทคโนโลยีอื่น ๆ บนเว็บไซต์นี้ เพื่อปรับปรุงประสบการณ์การใช้งานของคุณ
การคลิกลิงก์ใด ๆ ในหน้านี้แสดงว่าคุณยินยอมในส่วนของ นโยบายความเป็นส่วนตัว และ นโยบายคุกกี้ ของเรา
เรียนรู้เพิ่มเติม