Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ

  • 23.3 MB

    ขนาดไฟล์

  • Android 4.1+

    Android OS

เกี่ยวกับ Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ

พระคัมภีร์โอโทโดดอกเอธิโอเปียสมบูรณ์ฉบับแรกใน Geez อัมฮาริกและภาษาอังกฤษ

በይዘቱተሟልቶበሦስትቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛናበእንግሊዝኛ) የተዘጋጀየመጀመሪያውምሉዕመጽሐፍቅዱስเกมต่อสู้ ይህመጽሐፍቅዱስየኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋሕዶቤተክርስቲያንንሥርዓትናደንብጠብቆየተዘጋጀኦርቶዶክሳዊመጽሐፍመጽሐፍ መጽሐፍቅዱሱየኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋሕዶቤተክርስቲያንየብሉይናየሐዲስኪዳንመጻሕፍትእንዲሁምየቀኖናመጻሕፍትብላበ 1962 ዓ.ምያሳተመችውንመጽሐፍቃልበቃልለቅሞመዝግቧል።

รายงานแจ้งว่าไม่เหมาะสมወንጌልናለመምህራንለመንፈሳዊተልዕኮበሚሰማሩበትወቅትመጽሐፍቅዱስበእጃቸውመያዝሳይኖርባቸውበቀላሉቃለእግዚአብሔርንለማስተማርጉልህአስተዋጽኦይኖረዋል :: ምዕመናንምየግዕዙንናየአማርኛውንትርጉምምሥጢሩሳይዛባበስልካቸውእንዲጠቀሙይረዳል ::

የመጽሐፉልዩባሕርያት

•ሰማንያአንድ (81) መጻሕፍትንያካተተการต่อสู้።

•ሙሉብሉይናሐዲስኪዳንበኢትዮጵያጥንታዊቋንቋበግዕዝ፣ በአማርኛናበእንግሊዘኛየተዘጋጀ

•የአማርኛውትርጉምበጥንታዊውየአባቶቻችንአጻጻፍናአገላለጽሃይማኖታዊለዛውንሳይለቅየተጻፈ

•የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋሕዶቤተክርስቲያንየምትጠቀምባቸውንየብሉይናየአዲስኪዳንየቀኖናመጻሕፍትንያካተተ

•ፊደሉናአጻጻፉበግእዝናበአማርኛመዛግብተቃላትመሠረትታርሞየተዘጋጀ

•የፊደሎችንመጠንበቀላሉማስተካከያመንገድአለው።

•በቀንናበጨልማለማንበብየራሱማስተካከያተካቶበታል።

•ማስታወሻመያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባትማድረጊያተካቶበታል።

•ማጣቀሻዎችበየቁጥሩየተካተቱሲሆንበቀላሉአንድጊዜብቻጠቅበማድረግገጹንሳይለቁማንበብ።

•በጣምፈጣንናየፍለጋውጤቶችንበማቅለምናበቁጥርየሚያሳይመፈለጊያተካቶበታል።

•የአማርኛ፣ የግእዝናየእንግሊዝኛዕትሞችንጎንለጎን፣ መስመርበመስመር፣ ከላይናከታችአድርገንለማንበብያስችላል።

•የመጽሐፍቅዱስመጻሕፍትንበአኅጽሮትወይምበሙሉስምለመዘርዘርማስተካከያተደርጎበታል።

•የፊደልመጠኑንበቀላሉማሳรายงานไม่เหมาะสมማሳደግየሚያስችልማስተካከያተካቶበታል።

•የመጽሐፍቅዱስመስመሮችንእንድፍላጎትዎማስተካከልይችላሉ።

•รายงานแจ้งว่าไม่เหมาะสมያቅዱስክፍሎችከዚህየተየተበሚለውስርያገኟቸዋል።

•የተለያዩቋንቋዎችንበመጠቀምየመጽሐፉንይዘትመተርጎምይችላሉ።

ከ 66 ቱመጻሕፍትበተጨማሪ 19 የብሉይኪዳንየቀኖናመጻሕፍትእና 8 የአዲስኪዳንየሥርዓትመጻሕፍትንበግእዝናበአማርኛአሟልቶተዘጋጅቷል።

የብሉይኪዳንሁለተኛየቀኖናመጻሕፍት

1. መጽሐፈዕዝራሱቱኤል

2. መጽሐፈዕዝራካልዕ

3. መጽሐፈጦቢት

4. መጽሐፈዮዲት

5. መጽሐፈአስቴር

6. መጽሐፈመቃብያንቀዳማዊ፣ ካልእናሣልስ

9. መጽሐፈሲራክ

10. ጸሎተምናሴ

11. ተረፈኤርሚያስ

12. ሶስና

13. መጽሐፈባሮክ

14. መጽሐፈጥበብ

15. መዝሙረሠለስቱደቂቅ

16. ተረፈዳንኤል

17. መጽሐፈኩፋሌ

18. መጽሐፈሔኖክ

19. መጽሐፈዮሴፍወልደኮርዮን

የአዲስኪዳንየቀኖናመጻሕፍት

⒈መጽሐፈቀሌምንጦስ

⒉መጽሐፈአብጥሊስ

⒊ግጽውዘሲኖዶስ

⒋ሥርዓተጽዮን

⒌መጽሐፈዲድስቅልያ

⒍መጽሐፈትእዛዝ

⒎መጽሐፈኪዳንቀዳማዊእናካልእ

ያውርዱናብዙየተደከመበትንመጽሐፍቅዱስበእጅዎያስገቡ።

แสดงเพิ่มเติมแสดงน้อยลง

What's new in the latest 6.1.1

Last updated on 2021-04-28
በዚህ ዕትም ከዚህ በፊት ያልተጠናቀቁ መጻሕፍት ሙሉ ለሙሉ ተጠናቀው ተካተዋል። እነዚህም
⒈ መጽሐፈ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን
⒉ መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
⒊ መጽሐፈ አብጥሊስ
⒋ ግጽው ዘሲኖዶስ
⒌ ሥርዓተ ጽዮን
⒍ መጽሐፈ ዲድስቅልያ
⒎ መጽሐፈ ትእዛዝ
⒏ መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ
⒐ መጽሐፈ ኪዳን ካልእ
แสดงเพิ่มเติมแสดงน้อยลง

การดาวน์โหลดที่รวดเร็วและปลอดภัยเป็นพิเศษผ่านแอป APKPure

คลิกเพียงครั้งเดียวเพื่อติดตั้งไฟล์ XAPK/APK บน Android!

ดาวน์โหลด APKPure