Güvenli ve Hızlı APK İndirmeleri APKPure'de
APKPure, virüssüz አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01) APK indirmelerini sağlamak için imza doğrulaması kullanır.
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 1-50 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
የቀረውን ከ50-100 ያለውን ደርስ በቁጥር 2 አፕ ተዘጋጅቶዋል።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኡሱሉ ሰላሳ ኪታቡ በpdf ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
XAPK/APK dosyalarını Android'e yüklemek için tek tıkla!