Güvenli ve Hızlı APK İndirmeleri APKPure'de
APKPure, virüssüz Alfurqan ET APK indirmelerini sağlamak için imza doğrulaması kullanır.
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ
ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሃቢብ እና በሸኽ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የክቡር ቅዱስ የአማርኛ ትርጉም ትርጉም ፤ ፤ እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።
የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በዚህ መተግበሪይ
በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ከእንከን የጠራ ለማድረግ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም ፤ ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ ክፍተት እንድተጠቁሙን አክብሮት እንጠይቃለን እንጠይቃለን።።
ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ ከህትመት እስከ ስርጭት ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ያብዛላቸው። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!
XAPK/APK dosyalarını Android'e yüklemek için tek tıkla!