Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር hakkında
የቅዱሳንን ተጋድሎ ፣ ክርስቲያናዊ ፅናትና በአጠቃላይ ገቢረ ገቢረ ገድላቸወንና ትሩፋታቸውን የሚዘክር መጽሐፍ ነው ፡፡
መጽሐፈ ስንክሳር አስተጋብአ (ሰበሰበ) ከለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን አስተጉቡእ (ስብስብ) ማለት ነው ፡፡ ጥርቅምቅም ውጥንቅጥ የተቀያየጠ መድበል የተደባበለ ነገር ማለት ነው።
የሥላሴን አንድነትና ሦሥትነት ÷ የጌታችን የመድኃኒታችን ክርስቶስን ክርስቶስን ቅድመ ዓለም ያለእናት ከበሕርይ አባቱ ከአብ ድኅረ ያለአባት ከእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም የሚያስረዳ የነቢያትንና የሐዋሪያትን የጻድቃንንና የመነኮሳትን ምግባር የመላእክትን መከራና ማዕርግና እረፍት ከዕለት ከዕለት የሐዋሪያትን የጻድቃንንና ዓመት መጽሐፍየቤተ ክሲያንን ታሪክ ÷ የመቤታችንን ዜና የልጇንም በጎ ሥራ ኹሉ በሰፊው ይናገራል። ትርጓሜውም በጽርእ የተሰብሰበ ስብስብ ማለት ነው። የቅዱሳን ነቢያትንና ሐዋርያትን ÷ የቅዱሳን ጻድቃንና ሰማዕታትን ÷ ሀይማኖታዊ ተጋድሎ ÷ ÷ ክርስቲያናዊ ግብር በአጠቃላይ ገቢረ ÷ ገድላቸወንና ትሩፋታቸውን ትሩፋታቸውን የሚዘክር ዕለተ መታሰቢየቸውንም የሚጽሐፍ መጽሐፍ ነው ነው ፡፡ ጠቅለል ባለ ቋንቋ መጽሐፈ ስንክሳር ዝክረ ቅዱሳን መጽሐፍ ነው ፡፡ መጽሐፈ ስንክሳር ከመጻሕፍተ ብሉያትና ሐዲሳት ÷ ከገድላትና ድርሳናት የተቀዳ በቤተ ክርስቲያን በየቀኑ የሚነበብ ዜና ቅዱሳን ነዉ ፡፡
የመጽሐፉ ስም ከዓመት እስከ ዓመት የሚነበብ የቅዱሳን ዜና ከየገድላቸው ባጭር ባጭር ቃል የተሰበሰበ እሉድ ምእላድ እስትጉቡእ ማለት ነው ፡፡
እስከ ዓመት በአሉት ዕለታት የሞቱ የነቢያትን የሐዋርያትን የሰማዕታትን የጻድቃንን የመነኮሳት የደናግል በእግዚአብሔር ስም ለዐረፉ ታሪካቸውና የተጻፈበት ወይም የሞቱበትንም የሞቱበትንም ቀን የሚዐሳስብቀ መጽሐፈ ስንክሳር መድበል።።
What's new in the latest 4.0.2
Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር APK Bilgileri

APK Uygulaması ile Süper Hızlı ve Güvenli İndirme
XAPK/APK dosyalarını Android'e yüklemek için tek tıkla!