Güvenli ve Hızlı APK İndirmeleri APKPure'de
APKPure, virüssüz Tsewatiwe Zema Pro ጸዋትወ ዜማ APK indirmelerini sağlamak için imza doğrulaması kullanır.
ጸዋትወ ዜማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያንን የዜማና የዜማና የጸሎት መጻሕፍትን የያዘ መተግበርያ ነው።
ጸዋትወ ዜማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎቶች ማለትም በበዓላትና በዘወትር ጊዜ አባቶቻችን ሊቃውንት የዜማ ከፍሎችን ከፍሎችን የያዙ መጻሕፍት ተካተዋል።
በውስጡ የተካተቱ መጻሕፍት
• የቅዱስ ያሬድ የዜማ መጻሕፍትን (ጾመ ድጓ ፣ ምዕራፍ ፣ መዋሥዕት ፣ ዘማሬ ፣ ዚቅ)
• የተለያዩ በዓላት ዋዜማዎችና ማኅሌቶች
• የዓመቱ ሰንበታትና ክብረ በዓላት መዝሙራት
• የቅዳሴ መጻሕፍትን
• የሰዓታት መጽሐፍን
• የማኅሌት ክፍሎችንና መጻሕፍትን
• የኪዳን ጸሎት
• ሊጦን
• መስተብቍዓት
• ዘይነግሥ
XAPK/APK dosyalarını Android'e yüklemek için tek tıkla!