在APKPure安全快速地下載APK
APKPure 使用簽章驗證功能,確保為您提供無病毒的 አዝካር ወል አዳብ ዚክሮች እና ስነ ስርዓቶች በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር APK 下載。
Azkar wal Adab Remembrance and Ceremonies by Ustaz Mohammad Awel Beshir Rahimahullah
አዝካር ወል አዳብ ዚክሮች እና ስነ ስርዓቶች በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር ረሂመሁላህ የተመረጡ ሶሂህ ሀዲሶችን የያዘ ኪታብ ሲሆን ቃል በቃል ለመሀፈዝ በሚመች መልኩ በኡስታዙ ሲሰጥ የቆየውን የድምፅ ትምህርት ያለኔት አካቶ ይዟል።
በጣም ጠቃሚ ዱዓዎችን ስነስርዓቶችን ኢስላማዊ ህይወትን እንዴት መምራት እንዳለብን የሚያስተምር ኪታብ ነው።
አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር
ስልክ 093583015
ተጨማሪ አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ ሰርተን ፕለይስቶር ላይ እንጭናለን ክፍያ በስምምነት።
一鍵安裝安卓XAPK/APK文件!