在APKPure安全快速地下載APK
APKPure 使用簽章驗證功能,確保為您提供無病毒的 የኡስታዝ አቡ ቀታዳ ሙሓደራዎች ቁ 2 APK 下載。
No. 2 Ustaz Abu Qatada Muhadharah Collection 此應用程序包含 Sheikh Abu Qatada 的 25 節課。
በአላሕ ስም እጅግ በጣም አዛኝ ናሩሕሩሕ በሆነው
ይህ አፕ የኡስታዝ አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ኢብኑ ሙዘሚል ሙሀደራዎች ስብስብ ነው።
የተመራረጡ አስፈላጊና አስተማሪ ሙሀደራዎች ተሰብስበውበታል።
ሁሉም ሙሀደራዎች በአማርኛ የተዘጋጁ ናቸው።
ይህ ቁጥር 2 ነው።
በውስጡ እስከ 25 ትምህርቶችን የያዘ ሲሆን በቁ 1 ላይ ደግሞ 23 ትምህርቶች ተሰብስበውታል ቀሪ ትምህርቶችን ደግሞ በቀጣዩ አፕ ማግኘት ትችላላችሁ።
ያለ ኢንተርኔት በነፃ ይሰራል።
一鍵安裝安卓XAPK/APK文件!