最新版本1.0.0更新日誌
2025年10月16日
ይህ መዝገበ ቃላት ከ13,000 + በላይ ቃላትን የያዘ ሲሆን የተዘጋጀውም በሊቁ ክፍለ ጊዮርጊስ ጀማሪነት በአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ሠሪነትና በአለቃ ደስታ ተክለወልድ የአርትኦት ሥራ ነው። ከግእዙ በተጨማሪ ሴማዊ(ዕብራይስጥ፣ ዐረብ፣ ሱርስጥ) የሆኑትን ቋንቋዎችንና ጽርዕ(ግሪክ)ን በትይዩነ የሚያቀርብ ነው። በተጨማሪም ለመማር የሚረዱ ከጀማሪዎች እስከ ከፍተኛ ዕውቀት እስካላቸው ድረስ የሚረዱ ጥያቄና መልሶችን በውስጡ ተከትቷል። ይህንን መዝገበ ቃላት ለየት የሚያደርገውም ሞክሼ ፊደላትን ለመፈለግ ቀላል መሆኑ ነው። ማለትም ሰአለ የሚለውን ቃል ለመፈለግ ሰዐለ ብለን ብንፈልግ ሁለቱንም አማራጮች ማምጣቱ ነው። በተጨማሪም አማርኛ ቃል አስገብተን የግእዝን ትርጉሙን ማግኘት ማስቻሉ ተመራጭ ያደርገዋል።
APK檔案訊息
- 包名com.geez.kidanewoldkifle
- 檔案格式XAPK
- Android OSAndroid 5.0+ (Lollipop, API 21)
- 架構arm64-v8a
- 內容分級Everyone
- 簽名776a3718c2a08938674e5ce95276dabc7aa1d287
- 反饋Flag as inappropriate
此版本為最新版本 1.0.0
在APKPure安全快速地下載APK
APKPure 使用簽章驗證功能,確保為您提供無病毒的 Geez Dictionary ግእዝ መዝገበ-ቃላት APK 下載。