አዝካር ወል አዳብ ዚክሮች እና ስነ ስርዓቶች በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር

  • 55.4 MB

    فائل سائز

  • Android 5.0+

    Android OS

About አዝካር ወል አዳብ ዚክሮች እና ስነ ስርዓቶች በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር

اذکار وال ادب یاد اور تقریبات از استاد محمد اویل بشیر رحمہ اللہ

አዝካር ወል አዳብ ዚክሮች እና ስነ ስርዓቶች በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር ረሂመሁላህ የተመረጡ ሶሂህ ሀዲሶችን የያዘ ኪታብ ሲሆን ቃል በቃል ለመሀፈዝ በሚመች መልኩ በኡስታዙ ሲሰጥ የቆየውን የድምፅ ትምህርት ያለኔት አካቶ ይዟል።

በጣም ጠቃሚ ዱዓዎችን ስነስርዓቶችን ኢስላማዊ ህይወትን እንዴት መምራት እንዳለብን የሚያስተምር ኪታብ ነው።

አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር

ስልክ 093583015

ተጨማሪ አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ ሰርተን ፕለይስቶር ላይ እንጭናለን ክፍያ በስምምነት።

مزید دکھائیںکم دکھائیں

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2021-09-21
አዝካር ወልአዳብ ዚክሮች እና ኢስላማዊ ስነ ስርዓቶች
በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር ረሒመሁሏህ
ሙሉ ኪታብ ያለኔት መቅራት የሚያስችል።
በድምጽ ቃል በቃል የሚያስቀራ
ከተሀረከ ኪታብ ጋር በ86 ክፍሎች በክፍል በክፍል የቀረበ

ማሠራት የሚፈልጉት አፕልኬሽን ካለ በአድራሻችን ይደውሉልን ።
በተመጣጣኝ ክፍያ ልዩ ልዩ የሆኑ አፕልኬሽኖችን አዘጋጅተን እናቀርባለን።

ስልክ ቁጥር 0935830115 ዶክተር ሁሴን ኡመር
مزید دکھائیںکم دکھائیں

کے پرانے ورژن አዝካር ወል አዳብ ዚክሮች እና ስነ ስርዓቶች በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር

APKPure ایپکےذریعےانتہائی تیزاورمحفوظڈاؤنلوڈنگ

Android پر XAPK/APK فائلیںانسٹالکرنےکےلیےایککلککریں!

ڈاؤن لوڈ کریں APKPure