Aug 27, 2020 کو اپ ڈیٹ کیا گیا
-ቀጥታ ስርጭቶች
-አዳዲሲ የመዝሙር ቪድዮዎች
-አዳዲሲ የመዝሙር ግጥሞች
-በትንሽ ኔትዎር መስራት
-የዘማሪዎች መዝሙር በ ስኬል ተከፋፍሎ እንዲሁም በ አልበም
አዲስ መዝሙር ከየት አገኛለው ብለው አስበው ያውቃሉ ? የድሮስ መዝሙር ፈልገው አተዋው ያውቃሉ ? የመዝሙር ግጥምስ ፈልገው አላገኙ ይሆን ? ቸርች ውስጥ መዝሙር ሲያጠኑ ከያንዳንዱ መዝሙር ቀጥሎ ምን እንደሚዘምሩ አሳስቦታል ?እንግዲያውስ የዚን ሁሉ መፍትሄ ይዘንላቹ መጥተናል ከ 3500 በላይ የመዝሙር ግጥሞች በየቀኑ አዳዲስ መዝሙሮች በስኬል የተከፋፈሉ መዝሙሮች የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች የቀጥታ ስርጭት አምልኮዎች እና የቀጥታ ስርጭት ትምህርቶች ብቻ ምን አለፋቹ ሁሉንም በ አንድ ቦታ የያዘ ድንቅ መተግበርያ