APKPure پر محفوظ اور تیز APK ڈاؤن لوڈ کریں
APKPure آپ کے لئے وائرس سے پاک ኢትዮ ፐዘል - Ethio Chewata APK ڈاؤن لوڈ میسر کرنے کے لئے سائنیچر تصدیق استعمال کرتا ہے۔
ኢትዮ ፐዘል አዝናኝና ታሪካዊ ዝርዝሮችን ያካተተ ጌም ነው፡፡
እናንተን በማዝናናት የሚታወቀው ቢቢጄ ኢትዮጵያ አሁን ደግሞ የፐዝል ጌም ሀገርኛ ታሪኮችን አካትቶ አቅርቧል፡፡ በዚህ ጌም ላይ ላሳዩት ፍላጎት እናመሰግናለን፡፡ ይህ ጌም ቀላል እና እጅግ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ያለው ነው፡፡ የዚህ ጌም አላማ አንደኛ አንዳንድ የኢትዮጵያ ባህልና ቦታዎችን መግለፅ ነው፤ በመቀጠልም ዘና ፈታ እንዲሉ ታስቦ የተዘጋጀ ነው፤ ስለዚህ ጌሙን በመጫን ዘና ይበሉ፡፡ ይህ የቤታ እትም ነው፤ እባክዎን ያለዎት ገንቢ አስተያየትም ሆነ ሃሳብ ያሳውቁን እንዲሁም ጌሙን ለወዳጅዎ ያጋሩ፡፡
እናመሰግናለን
Android پر XAPK/APK فائلیںانسٹالکرنےکےلیےایککلککریں!