የህይወት ቃል

የህይወት ቃል

Ashenafi Tadesse
Jul 12, 2019
  • 4.3 MB

    فائل سائز

  • Android 4.0.3+

    Android OS

About የህይወት ቃል

በየእለቱ ለህይወትዎ የሚሆነውን ስንቅ ይያዙ !

በጌታ የተወደዳችሁ እንኳን ወደ የህይወት ቃል ሶፍትዌር በደህና መጣችሁ!

'ሴነን' የእብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጓሜውም "የእግዚአብሔር ስጦታ " ማለት ነው ።

ይህ የህይወት ቃል ሶፍትዌር በየሶስት ወር ግዜ ውስጥ አዳዲስ መንፈሳዊ መጽሐፍትን ለእናንተ በነፃ በማምጣ በየቀኑ እንዲያጠኑ የሚያደርግ ሶፍትዌር ነው። በቅድሚያ ይህንን ሰርተን ለአገልግሎት እንድንበቃ ያደረገንን ኃያል አምላክ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን።በመቀጠልም ይህን እውን እንዲሆን ለጸለያችሁልን እንዲሁም በተለየ መልኩ የደገፋችሁን ወገኖች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ለማለት እንወዳለን።

በተለይም የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት አቶ ዳዊት መሀሪን እንዲሁም ወንድም በሱፍቃድ አለሙን ፣የአድቬንቲስት አለም አቀድ ራድዮ እና ቴሌቪዥን ሰራተኞች በሙሉ ፣እንዲሁም ይህንን ሶፍትዌር ለምትጠቀሙ ወገኖች በሙሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ልንል እንወዳለን።

ለሀሳብ አስተያየታችሁ

ስልክ፥ 0916336487

Email : [email protected] || [email protected]

Facebook : http://facebook.com/senensoft

Developer: ታናሹ የክርስቶስ ባሪያ

Version 1.6.2

መልካም የመባረክ ግዜ ይሆንላችሁ!

SenenSoft

مزید دکھائیں

What's new in the latest 1.6.2

Last updated on 2019-07-12
* Lesson Images Inserted
* Modification on Layout
* Minor Bug Fix
مزید دکھائیں

ویڈیوز اور اسکرین شاٹس

  • የህይወት ቃል پوسٹر
  • የህይወት ቃል اسکرین شاٹ 1
  • የህይወት ቃል اسکرین شاٹ 2
  • የህይወት ቃል اسکرین شاٹ 3
  • የህይወት ቃል اسکرین شاٹ 4
  • የህይወት ቃል اسکرین شاٹ 5
  • የህይወት ቃል اسکرین شاٹ 6
  • የህይወት ቃል اسکرین شاٹ 7
APKPure آئیکن

APKPure ایپکےذریعےانتہائی تیزاورمحفوظڈاؤنلوڈنگ

Android پر XAPK/APK فائلیںانسٹالکرنےکےلیےایککلککریں!

ڈاؤن لوڈ کریں APKPure
thank icon
ہم آپ کے صارف کے تجربے کو بہتر بنانے کے لیے اس ویب سائٹ پر کوکیز اور دیگر ٹیکنالوجیز کا استعمال کرتے ہیں۔
اس صفحے پر کسی بھی لنک پر کلک کرکے آپ ہماری رازداری کی پالیسی اور کوکیز پالیسی پر متفق ہو رہے ہیں۔
مزید جانیں