Tải APK an toàn và nhanh chóng trên APKPure
APKPure sử dụng xác minh chữ ký để đảm bảo tải APK miễn phí virus cho Meskel Selot የሴጣን ማባረሪያ.
22.2 MB
Dung lượng tệp
Everyone
Android 2.3.4+
Android OS
የመስቀል አጥር ፀሎት
የሴጣን ማባረሪያ
የመስቀል አጥር ፀሎት
ይህ የመስቀል አጥር ጸሎት በበረሃ በገዳም ያሉ ቅዱሳን የሚዸልዮት ነገረ መስቀሉን የሚያስቡበት ጠላቶቻቸዉን አጋንንት እንዳያሸንፏችው የሚከላከሉበት ነው፡፡ ሌባ አውሬና የመሳለሉት ወደቤታችን እንዳይገቡ የመከላከያ አጥር እንደምናጥር ሁሉ የሰውን ሕይወት የሚሰርቅ ሰይጣን ዲያብሎስ ወደ ክርስቲያኖች እንዳይጠጋ አደጋ እንዳያደርስ ሕይወታችንን ንብረታችንን በመስቀል አጥር ውስጥ መከለል አስፈላጊ በመሆኑ ቅዱሳን በበረሃ የሚጸልዩት ይህን የመስቀል አጥር ጸሎት ክርስቲያኖችም እንዲጸልዩበት ከተለያየ ፈተናና ችግር ራሳቸውን ቤተሰባቸውን እንዲሁም ሃብት ንብረታቸውን አንዲጠብቁበት ከተለያየ የጭንቀት ዴዌና ህመም እንዲፈወሱበት እርኩሳን መናፍስትንና አጋንንትን እንዳያወጡበት የጠንቋዬች አስማትና መተት እንዲሽሩበት ታስቦ ከግእዝ ወደ አማሪኛ በመተርገም ለጸሎት በሚመች መልኩ አቅርቤዋለሀ፡
Một cú nhấp chuột để cài đặt các tệp XAPK/APK trên Android!