የተጠለፈ ትግል

የተጠለፈ ትግል

K Technologies
Oct 19, 2022
  • 48.8 MB

    ফাইলের আকার

  • Android 5.0+

    Android OS

የተጠለፈ ትግል সম্পর্কে

የተጠለፈ የህዝብ ትግል

የተጠለፈ ትግል | The Hijacked Revolution” በሚል ርዕስ የታተመውን መፅሐፍ አጠቃላይ በለውጥ ስም የመጣውን መረን የለቀቀ ሙስና ፥ የፖለቲከኞች የጥቅም ሽኩቻ እና የሴራ ፖለቲካ በዝርዝር አብራርቶ ያቀረባል። መፅሀፉ መጀመሪያ ሲታተም ብዙዋች የፈጠራ ታሪክ ነው ብለው ለመቀበል ተቸግረው ነው። ጊዜ ጊዜን እየተካ፣ ቀናቶች ሲፈራረቁ፣ ወራት ወራቶች ሲተኩ የመፅሐፉ እውነት እየተገለፀ መምጣት ጀመረ። ከቤተመንግስቱ ዘዋሪዎች እስከ አርቲስት ሀጫሉ ….. የዶክተር አብይ እና የአቶ ለማ መገርሳ ግጭት እንዴት ተጀመረ? የአማራ ክልል መፈንቅለ መንግስት ክስተት እና የተገደሉት ጀነራሎች በማን ጥፋት ነው? የደህንነት መስሪያ ቤቱ ምን እየሰራ ነው? መንግስት እነማንን እያሳደደ ነው? አብይ ጀዋር መሀመድን ቤተመንግስት አስጠርቶ ምን አለው? ዳንኤል ክብረት እንዴት ወደ ቤተመንግስቱ ገባ? የአብይ ስጋት ናቸው ተብለው የተለዩት እነማን ናቸው? ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ምን እያደረጉ ናቸው? በኢትዮጵያ አሀዳዊ መንግስት እየተፈጠረ ነውን? የአብይ የስልጣን ፍላጎት እስከየት ድረስ? ሽመልስ አብዲሳ እንዴት ተሾመ? በማን ጠቋሚነት ተሾመ? አቶ ለማ ወደ ፌደራል ቢሮ እንዴት መጡ? …..ብቻ ሁሉንም በሚባል ደረጃ መፅሀፉ በዝርዝር ተንትኖ አቅርቧል። አሁን አሁን የመፅሀፉ ደራሲ ለምን ለማሰር እንደተፈለገ እና መፅሀፉ ከገበያ ላይ ለምን እንደተለቀመ ግልፆ እየሆነ መጥቷል፡፡ በመፅሀፉ የሰፈረው አብዛኛው ፅሁፎች ተጨባጭነት እና እውነትነት አላቸው። መፅሀፉ ይህ ጊዜ እንደሚመጣ ቀድሞ ተንብዯል፡፡ የመፅሀፉን ደራሲ ባናውቃቸውም በጣም የቅርብ የቤተመንግሥት ሰው መሆናቸው ግን አያጠራጥርም።
আরো দেখান

What's new in the latest 1.0

Last updated on Oct 19, 2022
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
আরো দেখান

ভিডিও এবং স্ক্রিনশট

  • የተጠለፈ ትግል পোস্টার
  • የተጠለፈ ትግል স্ক্রিনশট 1
  • የተጠለፈ ትግል স্ক্রিনশট 2
  • የተጠለፈ ትግል স্ক্রিনশট 3
  • የተጠለፈ ትግል স্ক্রিনশট 4
  • የተጠለፈ ትግል স্ক্রিনশট 5
  • የተጠለፈ ትግል স্ক্রিনশট 6
  • የተጠለፈ ትግል স্ক্রিনশট 7

የተጠለፈ ትግል এর পুরানো সংস্করণ

APKPure আইকন

APKPure অ্যাপের মাধ্যমে অতি দ্রুত এবং নিরাপদ ডাউনলোড করা হচ্ছে

Android-এ XAPK/APK ফাইল ইনস্টল করতে এক-ক্লিক করুন!

ডাউনলোড করুন APKPure
thank icon
আমরা আপনার ব্যবহারকারীর অভিজ্ঞতা বাড়ানোর জন্য এই ওয়েবসাইটে কুকি এবং অন্যান্য প্রযুক্তি ব্যবহার করি।
এই পেজে কোনো লিঙ্কে ক্লিক করে আপনি আমাদের Privacy Policy and কুকি নীতিতে আপনার সম্মতি দিচ্ছেন।
আরো জানুন