የተጠለፈ ትግል

የተጠለፈ ትግል

K Technologies
Oct 19, 2022
  • 48.8 MB

    Tamanho do arquivo

  • Android 5.0+

    Android OS

Sobre este የተጠለፈ ትግል

የተጠለፈ

የተጠለፈ ትግል | The Hijacked Revolution” በሚል ርዕስ የታተመውን መፅሐፍ አጠቃላይ በለውጥ ስም የመጣውን መረን የለቀቀ ሙስና ፥ የፖለቲከኞች የጥቅም ሽኩቻ እና የሴራ ፖለቲካ በዝርዝር አብራርቶ ያቀረባል። መፅሀፉ መጀመሪያ ሲታተም ብዙዋች የፈጠራ ታሪክ ነው ብለው ለመቀበል ተቸግረው ነው። ጊዜ ጊዜን እየተካ፣ ቀናቶች ሲፈራረቁ፣ ወራት ወራቶች ሲተኩ የመፅሐፉ እውነት እየተገለፀ መምጣት ጀመረ። ከቤተመንግስቱ ዘዋሪዎች እስከ አርቲስት ሀጫሉ ….. የዶክተር አብይ እና የአቶ ለማ መገርሳ ግጭት እንዴት ተጀመረ? የአማራ ክልል መፈንቅለ መንግስት ክስተት እና የተገደሉት ጀነራሎች በማን ጥፋት ነው? የደህንነት መስሪያ ቤቱ ምን እየሰራ ነው? መንግስት እነማንን እያሳደደ ነው? አብይ ጀዋር መሀመድን ቤተመንግስት አስጠርቶ ምን አለው? ዳንኤል ክብረት እንዴት ወደ ቤተመንግስቱ ገባ? የአብይ ስጋት ናቸው ተብለው የተለዩት እነማን ናቸው? ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ምን እያደረጉ ናቸው? በኢትዮጵያ አሀዳዊ መንግስት እየተፈጠረ ነውን? የአብይ የስልጣን ፍላጎት እስከየት ድረስ? ሽመልስ አብዲሳ እንዴት ተሾመ? በማን ጠቋሚነት ተሾመ? አቶ ለማ ወደ ፌደራል ቢሮ እንዴት መጡ? …..ብቻ ሁሉንም በሚባል ደረጃ መፅሀፉ በዝርዝር ተንትኖ አቅርቧል። አሁን አሁን የመፅሀፉ ደራሲ ለምን ለማሰር እንደተፈለገ እና መፅሀፉ ከገበያ ላይ ለምን እንደተለቀመ ግልፆ እየሆነ መጥቷል፡፡ በመፅሀፉ የሰፈረው አብዛኛው ፅሁፎች ተጨባጭነት እና እውነትነት አላቸው። መፅሀፉ ይህ ጊዜ እንደሚመጣ ቀድሞ ተንብዯል፡፡ የመፅሀፉን ደራሲ ባናውቃቸውም በጣም የቅርብ የቤተመንግሥት ሰው መሆናቸው ግን አያጠራጥርም።
Mostrar mais

Novidades em 1.0 mais recente

Last updated on Oct 19, 2022
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Mostrar mais

Vídeos e capturas de tela

  • የተጠለፈ ትግል Cartaz
  • የተጠለፈ ትግል imagem de tela 1
  • የተጠለፈ ትግል imagem de tela 2
  • የተጠለፈ ትግል imagem de tela 3
  • የተጠለፈ ትግል imagem de tela 4
  • የተጠለፈ ትግል imagem de tela 5
  • የተጠለፈ ትግል imagem de tela 6
  • የተጠለፈ ትግል imagem de tela 7

Informações sobre የተጠለፈ ትግል APK

Última Versão
1.0
Android OS
Android 5.0+
Tamanho do arquivo
48.8 MB
Desenvolvedor
K Technologies
Downloads seguros e rápidos de APK no APKPure
O APKPure usa verificação de assinatura para garantir downloads de APK የተጠለፈ ትግል sem vírus para você.

Versões Antigas de የተጠለፈ ትግል

APKPure ícone

Baixar de Forma Rápida e Segura via APKPure App

Um clique para instalar arquivos XAPK/APK no Android!

Baixar APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies