在APKPure安全快速地下载APK
APKPure 使用签名验证功能,确保为您提供无病毒的 ስንክሳር * Sinksar Saints History APK 下载。
2020年08月04日
በብዙ የአፕሊኬሽኑ ተጠቃሚዎች አፕሊኬሽኑን ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ አድጉልን በሚል ጥያቄ መሰረት እኛም ጥያቄያችሁን ተቀብለን አዲሱ ቨርዥን አንድ ጊዜ በኢንተርኔት ላይ ሆነው ያዩትን በሙሉ ወደ ስልክዎ ጭኖ ያስቀምጥሎታል እርሶም በፈለጉት ሰዓት ከፍተው ቅድም የከፈቷቸውን ስንክሳሮች ካለ ኢንተርኔት ማንበብ ይችላሉ ማለት ነው፡፡ ሃሳብ አስተያየታችሁ ምን ጊዜም አይለየን፡፡
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን በ ፒዲ.ኤ..ፍ ዳውንሎድ ማድረግ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- የቀኑን ብቻ ለማየት ያስችላል