这是宗教。古兰经的三分之一,阿拉伊曼应该是相似
ለዚህ ነው ተውሒድ የሃይማኖት አስኳል የሆነው። ከቅዱስ ቁርኣን አንድ ሦስተኛ የሚሆነው፣አላህ በስሞቹና በባሕርያቱ አንድ መሆኑን በመግለጽ ተውሒድን የሚያረጋግጥ ነው። የመንፈስ እርካታ በአላህ ﷻ ከማመን ውጭ ሊገኝ የማይችል ሲሆን፣አማኝ ያልሆነች ነፍስ መረጋጋትን የማታውቅ፣በስጋት የተወጠረች፣የባዘነችና ደካማ ሆና ትኖራለች። መድህን የሚያስገኘው፣ኃይልና ጥንካሬን የሚሰጠው፣እርካታና መረጋጋትን የሚያጎናጽፈው በአላህ ﷻ ማመን ነው።