在APKPure安全快速地下载APK
APKPure 使用签名验证功能,确保为您提供无病毒的 Dibe APK 下载。
የሎተሪጌምአፕሊኬሽን
ይህ ጌም አፕሊኬሽን የ ተለያዩ የእጣ ቁጥሮችን ያካተተ ሲሆን ተጫዋቾች የ እጣ ቁጥራቸውን በመምረጥ ጌሙን ይጀምራሉ
ከዚያም የ አሸናፊ እጣ እዛው እስክሪን ላይ ይፋ ይሆናል::የ አሸናፊ እጣ ከ እርሶ እጣ ቁጥር ጋር አንድ አይነት ከሆነ ጌሙ የሞባይል ካርድ የሸልሞታል ታድያ ካርዱን የሚልከው ኢንተርኔትን ተጠቅም ስለሆን ተጫዋቾ ጌሙን መጫወት ሲጀምሩ ሞባይል ዳታ ወይንም ዋይፋይ መክፈት የኖርባቸዋል::