ስንክሳር * Sinksar Saints History

Samuel Minale
Oct 3, 2024
  • 9.8 MB

    Dateigröße

  • Android 4.1+

    Android OS

Über ስንክሳር * Sinksar Saints History

Weitere Informationen zu den orthodoxen Tewahedo-Kirchenheiligen von Sinksar auf Amharisch und Englisch

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አሃዱ አሜን!

ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው ነው

ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች ፣ ከቅዱሳን ሰማዕታት ፣ ከጻድቃን ፣ ከነቢያት ፣ ከሐዋርያት ፣ ከሊቃነ ጳጳሳት ፣ ከኤጲስቆጶሳት ፣ ሁሉ እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ ተዘጋጀ

ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ዘመን። የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር ይኑር

ለዘላለሙ አሜን !!

የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ በዋነኝነት ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ የክርስትና እንዲሁም ከጉዋደኞቾ ፣ ቤተሰቦቾ ፣ የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ባይሆን ፈጣሪ በፈቀደ የቻልነውን ታሪክ ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ታሪኩን ጨምቀን።።

— እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ —3—10 ደቂቃ ወስደው ወስደው ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን ውይይቶችን እኒዲያረጉበት።።

ከ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ አብያተ ክርስትያናት ናቸው

እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት: -

- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን

- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን

- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር ይወያዩበት ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው

ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን

ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን

አሜን !!

በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ተካፋይ። ለዲ ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት ለዲ ለዲ ን / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው።

ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ በዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ በመማር ፣ በማንበብ ፣. ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ ፣ በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም በነፃ ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ ህዝበ ክርስቲያኑን ለማስተማር እና በረከትንም በረከትንም ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን መልክ።።

ስንክሳር * Sinksar - (Leben der Heiligen) in amharischer und englischer Sprache.

Inks (የቅዱሳን ታሪክ) ዘ inks inks Sinksar (Synaxarium) die orthodoxe Tewahedo-Kirche

Im Namen des Vaters, des Sohnes und des Heiligen Geistes, Ein Gott Amen!

Um aus dem Synaxarium oder der Geschichte und dem Leben der christlichen Heiligen zu lernen und Ihr Christentum zu verbessern, insbesondere im Leben der orthodoxen Tewahedo-Kirche, empfehlen wir Ihnen dringend, das Buch zu lesen, und für diejenigen unter Ihnen, die hier nicht auf das Buch zugreifen konnten ist eine App dafür, die die Hauptgeschichten mit Bildern enthält, die die Geschichte veranschaulichen.

Die meisten Heiligen stammen aus der orientalisch-orthodoxen Kirche.

Diese orientalisch-orthodoxe Gemeinschaft besteht aus sechs autokephalen Kirchen:

- die äthiopisch-orthodoxe Tewahedo-Kirche,

- die koptisch-orthodoxe Kirche von Alexandria,

- die syrisch-orthodoxe Kirche von Antiochia,

- die armenisch-apostolische Kirche,

- die eritreisch-orthodoxe Tewahedo-Kirche und

- die Malankara Orthodox Syrian Church.

- In amharischer und englischer Sprache.

Lesen Sie weiter, besprechen Sie, was Sie gelesen haben, mit anderen Christen und teilen Sie die App weiterhin für alle Christen der Welt.

Mehr anzeigenWeniger anzeigen

What's new in the latest 4.8.2

Last updated on 2024-10-03
- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ በቀላሉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- ፊት ለፊት ላይ በዛሬው ቀን የሚውሉትን ቅዱሳኖች ዝርዝር ማየት እንድትችሉ ተደርጎዋል
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added
Mehr anzeigenWeniger anzeigen

ስንክሳር * Sinksar Saints History APK -Informationen

Letzte Version
4.8.2
Kategorie
Lifestyle
Android OS
Android 4.1+
Dateigröße
9.8 MB
Entwickler
Samuel Minale
Available on
Sichere und schnelle APK-Downloads auf APKPure
Mit APKPure können Sie ስንክሳር * Sinksar Saints History APK einfach und sicher mit Signaturüberprüfung herunterladen.

Superschnelles und sicheres Herunterladen über die APKPure-App

Ein Klick zur Installation von XAPK/APK-Dateien auf Android!

Download APKPure
Sicherheitsbericht

ስንክሳር * Sinksar Saints History

4.8.2

Der Sicherheitsbericht wird bald verfügbar sein. In der Zwischenzeit beachten Sie bitte, dass diese App die anfänglichen Sicherheitsprüfungen von APKPure bestanden hat.

SHA256:

a09af7ae0f856eb24255990d5a93d3f444b256278579f8adb4041f09167980c2

SHA1:

6d4104d1efa8ab23677eaca534f1076546dcda89