ስንክሳር * Sinksar Saints History

Samuel Minale
Oct 3, 2024
  • 9.8 MB

    Dung lượng tệp

  • Android 4.1+

    Android OS

Giới thiệu về ስንክሳር * Sinksar Saints History

ስንክሳር ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar Chính thống giáo Tewahedo Các Thánh bằng tiếng Amharic và tiếng Anh

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው።

ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች ፣ ከቅዱሳን ሰማዕታት ፣ ከጻድቃን ፣ ከነቢያት ፣ ከሐዋርያት ከሊቃነ ጳጳሳት ፣ ከኤጲስቆጶሳት ከኤጲስቆጶሳት ከመላእከት አለቆችም ከድርሳናቸው አምላክን የወለደች እመቤታችን የከበረች ድንግል ማርያም ተአምራቶችም የክብር ፣ ከኤጲስቆጶሳት እመቤታችን ተአምራቶችም የክብር እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ።

ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው። የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር።

ለዘላለሙ አሜን !!

የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም በሌላም እኛስ ምን ማረግ ታሪክ ምንን እማራለው የሚለውን እንድናስብ ይረዳናል እንዲሁም በብዙ እንዲያማልዱንም በሌላም እማራለው እንዲሁም በብዙ እንዲሁም ከጉዋደኞቾ ፣ ቤተሰቦቾ ፣ የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ደግሞ ዋና ታሪኩን ጨምቀን

እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ ከ3—10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን።

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው

እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት: -

- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን

- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን

- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው

ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን

ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን

አሜን !!

በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለተገበረው ለዲ / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው።

ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ በዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ በመማር በመተርጎም ፣ በመፃፍ በመፃፍ እና በማስተማር ጭምር የኖረ የቤተክርስቲያናችን ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ ፣ በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም በነፃ ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ እና የቅዱሳን በረከትንም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን መልክ

ስንክሳር * Sinksar - (Lives of Saints) bằng tiếng Amharic và tiếng Anh.

ስንክሳር (የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar (Synaxarium) Nhà thờ Tewahedo Chính thống giáo

Nhân danh Cha, Con và Thánh Thần, Một Thiên Chúa Amen!

Để học hỏi từ Synaxarium hoặc lịch sử và cuộc đời của các vị thánh Cơ đốc và để trở nên tốt hơn trong Cơ đốc giáo của bạn, đặc biệt là trong đời sống của Nhà thờ Chính thống Tewahedo, chúng tôi thực sự khuyên bạn nên đọc cuốn sách và đối với những bạn không thể truy cập cuốn sách ở đây là một ứng dụng chứa các câu chuyện chính với hình ảnh minh họa câu chuyện.

Hầu hết các vị Thánh đến từ Nhà thờ Chính thống Phương Đông.

Hiệp thông Chính thống giáo Phương Đông này bao gồm sáu nhà thờ autocephalous:

- Nhà thờ Tewahedo Chính thống Ethiopia,

- Nhà thờ Chính thống Coptic của Alexandria,

- Nhà thờ Chính thống Syriac của Antioch,

- Nhà thờ Tông đồ Armenia,

- Nhà thờ Tewahedo Chính thống giáo Eritrean, và

- Nhà thờ Chính thống Syria Malankara.

- Bằng ngôn ngữ Amharic và tiếng Anh.

Tiếp tục đọc, thảo luận những gì bạn đã đọc với những Cơ đốc nhân khác và Tiếp tục chia sẻ Ứng dụng cho tất cả Cơ đốc nhân trên thế giới.

Hiển thị nhiều hơnHiển thị ít hơn

What's new in the latest 4.8.2

Last updated on 2024-10-03
- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ በቀላሉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- ፊት ለፊት ላይ በዛሬው ቀን የሚውሉትን ቅዱሳኖች ዝርዝር ማየት እንድትችሉ ተደርጎዋል
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added
Hiển thị nhiều hơnHiển thị ít hơn

Thông tin APK ስንክሳር * Sinksar Saints History

Phiên bản mới nhất
4.8.2
Danh mục
Lối sống
Android OS
Android 4.1+
Dung lượng tệp
9.8 MB
Nhà phát triển
Samuel Minale
Available on
Tải APK an toàn và nhanh chóng trên APKPure
APKPure sử dụng xác minh chữ ký để đảm bảo tải APK miễn phí virus cho ስንክሳር * Sinksar Saints History.

Tải xuống siêu nhanh và an toàn thông qua Ứng dụng APKPure

Một cú nhấp chuột để cài đặt các tệp XAPK/APK trên Android!

Tải về APKPure
Báo cáo an ninh

ስንክሳር * Sinksar Saints History

4.8.2

Báo cáo an ninh sẽ sớm có sẵn. Trong thời gian chờ đợi, xin lưu ý rằng ứng dụng này đã vượt qua các kiểm tra an ninh ban đầu của APKPure.

SHA256:

a09af7ae0f856eb24255990d5a93d3f444b256278579f8adb4041f09167980c2

SHA1:

6d4104d1efa8ab23677eaca534f1076546dcda89